Get Mystery Box with random crypto!

EOTC TV

የቴሌግራም ቻናል አርማ eotctvchannel — EOTC TV E
የቴሌግራም ቻናል አርማ eotctvchannel — EOTC TV
የሰርጥ አድራሻ: @eotctvchannel
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 33.58K

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 59

2022-07-11 07:16:11
258 views04:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 07:16:02 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሕክምና ማኅበር
/Ethiopian Orthodox Tewahedo Medical Association /ብፁዕ አባታችን አቡነ አረጋዊ (ዶ/ር) የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ልዩ ጽ/ቤትና የውጭ ጉዳይ መምሪያ የበላይ ኃላፊ የድሬዳዋና ጅቡቲ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ከዚህ በፊት እንደገለጽነው ለከፍተኛ ሕክምና ወደ ክሊቭላንድ ክሊኒክ ሆስፒታል አቡዳቢ (Cleveland Clinic Abu Dhabi) በቅዱስ ሲኖዶስ እና በጠቅላይ ቤተክህነት ፈቃድ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሕክምና ማኅበር አስፈላጊውን የዝውውር ሂደት ከባለሙያዎች ጋር በማመቻቸት ግንቦት ፫ ቀን ፳፻፲፬ ዓ. ምላይ መጓዛቸውና ሕክምናቸውን በዚያው ሲከታተሉ መቆየታቸው ይታወቃል።
የብፁዕ አባታችን ጤንነታቸው በአሁኑ ሰዓት በመልካም ሁኔታ ላይ የሚገኝ ሲሆን በክሊቭላንድ ክሊኒክ ሆስፒታል አቡዳቢ ሲሰጣቸው የነበረውን ሕክምና በማጠናቀቅ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ወደ ኢትዮጵያ ሐምሌ ሐምሌ ፰ ቀን ፳፻፲፬ ዓ.ም ላይ ከማኅበሩ የሕክምና ቡድን ጋር ይመለሳሉ ሲል አስታውቋል፡፡
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሕክምና ማኅበር ለብፁዕ አባታችን በጉዟቸውና በቆይታቸውም ወቅት ሐኪሞችን በመመደብ እንዲሁም የማኅበሩ የሕክምና ቦርድ የቅርብ ክትትል ሲያደርግላቸው የቆየ ሲሆን ለብፁዕ አባታችን አስፈላጊውን የሕክምና አገልግሎት በመስጠት ለተሳተፋችሁ ባለሙያዎች በሙሉ ብፁዕ አባታችን ከታላቅ ምስጋና ጋር አባታዊ ቡራኬ ያስተላለፉ ሲሆን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሕክምና ማኅበርም በእግዚአብሔር ስም ምስጋናውን ያቀርባልአስታውቋል ብሏል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሕክምና ማኅበር በመግለጫው

የብፁዕነታቸው ቡራኬ ከሁላችን ጋር ይሁን!
EOTC TV
263 views04:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 20:57:12

1.2K views17:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 18:05:28

1.3K views15:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 15:55:55
1.3K views12:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 12:38:34
337 views09:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 12:38:29 የዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ የታዕካ ነገሥት በዓታ ለማርያም መንፈሳዊ ትምህርት ቤት ተማሪዎቹን ቅዱስ ፓትርያርኩ በተገኙበት አስመረቀ።
መ/ር ማርቆስ ተበቃ
(ኢኦተቤ ቲቪ ሐምሌ ፫ ቀን ፳፻፲፬ ዓ. ም : አዲስ አበባ )
++++++++++++++++++++++++++++++
ታሪካዊው የዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ የታዕካ ነገሥት በዓታ ለማርያም መንፈሳዊ ትምህርት ቤት በልዩ ልዩ የቤተክርስቲያን ሙያዎች ያስተማራቸውን ፻፷ (አንድ መቶ ስልሣ) ደቀመዛሙርት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ከብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ እና የኒውዮርክ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እንዲሁም ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት በተገኙበት በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት ጽርሐ ተዋሕዶ አዳራሽ ዛሬ በደማቅ ሥነ ሥርዓት አስመርቋል። የታዕካ ነገሥት በዓታ ለማርያም መንፈሳዊ ትምህርት ቤት ታላላቅ ሊቃውንት ከሚፈሩባቸው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የትምህርት ተቋማት መካከል አንዱ ነው።
EOTC TV
++++++++++++++++++++++++++++++++
የወቅታዊ መረጃ ከትክክለኛው ከቅድስት ቤተክርስቲያን ልሳን ለማግኘት ተከታዮን የዩቲዩብ የፌስ ቡክ ቴሌግራም እና ኢንስታግራም ሊንኮች በመጫን ሰብስክራይብ እና ላይክ ያድርጉ፡፡ ሌሎችም ሰብስክራይብ እንዲያደርጉ በማድረግ መንፈሳዊ ኃላፊነትዎን ይወጡ፡፡
የዩቲዮብ ገጻችን
http://www.youtube.com/c/eotctv
የፌስ ቡክ ገጻችንን
https://www.facebook.com/eotctvchannel
የቴሌግራም ገጻችን
https://t.me/eotctvchannel
341 views09:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ