Get Mystery Box with random crypto!

ዶ/ር ኃይለልዑል-ሀኪሙ

የቴሌግራም ቻናል አርማ dr_haileleul_mekonnen — ዶ/ር ኃይለልዑል-ሀኪሙ
የቴሌግራም ቻናል አርማ dr_haileleul_mekonnen — ዶ/ር ኃይለልዑል-ሀኪሙ
የሰርጥ አድራሻ: @dr_haileleul_mekonnen
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 11.35K
የሰርጥ መግለጫ

📞 0974013612 በመደወል አስፈላጊዉን መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ ።
ለህክምና ቀጠሮ ብቻ ይሄን ተጭናችሁ 👉
@drhaileleulmd
ስም እና ስልክ አስቀምጡ።

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-12-26 20:19:30
የዘማሪዋን ህይወት የነጠቀዉ የደም ካንሰር

የደም ካንሰር ምልክቶች ምንድን ናቸዉ ?

ሙሉውን ለማየት ከታች ያለዉን ሊንክ ይጫኑ




948 viewsedited  17:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-21 21:26:37 የአይናቹ ስር ያለማቋረጥ እየተርገበገበ አስቸግሯችሁ ያውቃል?

ለመሆኑ ምክንያቶቹ ምንድን ናቸዉ?

በቀላሉ መርገብገብን ለመከላከል የሚጠቅሙ 3 መንገዶች የትኞቹ ናቸዉ?

ሙሉዉን ከታች ባለዉ video ታገኙታላችሁ።





1.2K viewsedited  18:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-15 21:52:10
#ለልጆቼ_ልኑር_አድኑኝ " ዶ/ር ክንፈ

ይህ ምስኪን ወንድማችን 14ዓመታት ወሎ ዩንቨርስቲ አንድ ዓመት ኩዊንስ ኮሌጅ በብቃት ያስተማረ፣ በትምህርቱ ጎበዝ የነበረ፣አረማያ ዩንቨርስቲ በማዕረግ የተመረቀ፣ህንድ ማስተርስና ዶክትሬቱን ይዞ መጥቶ ደከመኝ ሳይል ለወገኖቹ እውቀቱን እየመገበ የኖረ ከ6ወራት በፊት ግን ድንገት አዙሮት ወድቆ ሲመረመር "የጭንቅላት እጢ አለብህ"ተብሎ ጭንቅ ውስጥ ያለ ሰው ነው!

ከጦርነቱ የተረፉት እናቱና የሱን እንጀራ የሚጠብቁ 3ህፃናት ልጆቹ ጉዳይ ከህመሙና ከስቃዩ በላይ ያሳስበዋል!!

ዶ/ር ክንፈ ሰው ፊት ላለመቅረብ እባካችሁን ልመና ይቅርብኝ ቢልም የተጠየቀው ከ2ሚሊዮን ብር በላይ ስለሆነ ጓደኞቹ አስገድደውት እናንተ እንድታውቁት አድርገዋል!

ዶ/ር ክንፈን ለማዳን የምንችለውን እንድናደርግ በአምላክ ስም እንማፀናለን ምንም ማድረግ ካልቻልን #እየፀለይን #ሼር በማድረግ እንድረስለት
"ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም"
#አካውንት በዶ/ር ክንፈ ዮሀንስ ስም
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ-1000082086009
ንብ ባንክ-7000030065633
አቢሲኒያ ባንክ-97802041
አዋሽ ባንክ-01320564714300
#ስልክ
0912072517-ዶ/ር ክንፈ
0902126738-ፌቨን
746 views18:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-11 21:30:53
ኩላሊት ከጥቅም ዉጪ የሚያደርጉ 5 ልማዶች




778 views18:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-11 10:19:17
አርቲስት አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ፡፡

አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) ባደረበት ህመም ምክንያት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ከቤተሰቦቹ አረጋግጧል፡፡ አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ በበርካታ ፊልሞች ላይ በመሪ ተዋናይነት እና በተዋናኝነት ተሳትፏል፡፡

RIP
1.2K viewsedited  07:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-17 20:24:41 የወሊድ መከላከያ መጠቀም የሌለባቸው እነማን ናቸዉ?

የትኛዉ የወሊድ መከላከያ የተሻለ ነዉ ?

ሙሉ ማብራሪያ በዶክተር ኃይለልዑል



1.3K viewsedited  17:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-14 14:58:33
በምስሉ ላይ ያለችዉ ልጃገረድ በplexiform neurofibroma በሚባል ህመም እየተሰቃየች የምትገኝ ልጅ ናት። ይህ ህመም የሚያጠቃው በቆዳችን ስር የሚገኙ ወይም ወደ ውስጥ ዘልቀው ከሚገኙ ከየትኛውም ከሰውነታችን ነርቮች ላይ ለምሳሌ ከሆድ ፣ ከደረት ፣ ከአከርካሪ ላይ ሊነሳ የሚችል እባጭ (tumor) ነው።

ነርቭን የሚሸፍነው እና የሚከላከል ቲሹ ውስጥ የሚፈጠር ዕጢ። Plexiform neurofibromas ከአእምሮ እና ከአከርካሪ ገመድ ውጭ በሰውነት ውስጥ በማንኛውም ቦታ ሊከሰት ይችላል.

ፊት ላይ (በዓይን አካባቢ ጨምሮ)፣ አንገት፣ ክንዶች፣ እግሮች፣ ጀርባ፣ ደረት፣ ሆድ እና የውስጥ አካላት ላይ ሊከሰቱ ይችላሉ። ትላልቅ እጢዎች ነርቭ እንዲወፈር እና እንዲሳሳት ሊያደርግ ይችላል ይህም በአቅራቢያው ያለውን አጥንት፣ ቆዳ እና ጡንቻ አወቃቀር ይጎዳል።

ፕሌክሲፎርም ኒውሮፊብሮማስ ከባድ ህመም፣ የመንቀሳቀስ ችግር፣ የማየት እና የመስማት ችግር፣ የደም ግፊት እና ሌሎች የህክምና ችግሮችን ሊያስከትል ይችላል። አብዛኞቹ ፕሌክሲፎርም ኒውሮፊብሮማዎች ካንሰር አይደሉም፣ ግን አንዳንዶቹ ካንሰር ሊሆኑ ይችላሉ።

ባጭሩ ልጃገረዷ በልዩ ባለሙያ ቡድን (የዳሪማቶሎጂስት፣ የኒውሮሎጂስት፣ የዓይን ሐኪም እና የፕላስቲክ የቀዶ ጥገና ሐኪም) መታየት አለባት እና በተያያዙ ግኝቶች ላይ በመመስረት ተገቢውን እንክብካቤ ታገኛለች።



1.2K views11:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-13 21:00:35
ክፍል ሁለት

ቡና እንዳይጠጡ የሚከለከሉ እነማን ናቸዉ ?

ቡና በጤና ላይ የሚያደርሰዉ ጉዳቶች?





862 viewsedited  18:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-10 09:30:11
ከዝንጅብል ጥቅሞች በጥቂቱ

1) ሕመም የመከላከል አቅምን ይጨምራል
ጥናቶች እንደሚያሳዩት ዝንጅብል ሕመም የመከላከል አቅምን ከመጨመር ባለፈ ካንሰርን የመከላከል አቅም አለው፡፡

2) የደም ዝውውርን ይጨምራል
የደም ዝውውር እንዲኖር በማድረግ ለልብ ሕመም፤ለስትሮክ እና ለደም ግፊት ተጋላጭነትን ይቀንሳል፡፡ እንዲሁም የኮሌስትሮል መጠንንም ይቀንሳል፡፡

3) የምግብ መፈጨትን ያፋጥናል
ማቅለሽለሽን ከማስታገስ ጥቅም ያለው ዝንጅብል ለምግብ መፈጨትና የሆድ ሕመምን ለማስታገስ ይጠቅማል፡፡

4) ሕመምን ያስታግሳል
በኢንፌክሽን ምክንያት የሚከሠቱ ሕመሞችንና እብጠቶችን ይቀንሳል፡፡ለመገጣጠሚያ ላይ ሕመም፤ለአስም፤ለራስ ምታት፤ለማይግሬን ለጉንፋን እና ለጉሮሮ ሕመም ዝንጅብልን በመጠቀም ሕመምን ማስታገስ ይቻላል፡፡

ጤና ይስጥልኝ

እባክዎን ለወዳጅዎ ያካፍሉ!!

የዶክተርን ትክክለኛ የዩትዩብ ገፅ subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።



1.1K views06:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-09 21:20:03
ቡና ሁሌ መጠጣት ለጤናችን ጥቅም ወይስ ጉዳት ?

በቀን ምን ያህል ሲኒ ቡና ይመከራል ?

ሙሉ መልክቱን ለማየት ከታች ያለዉን ሊንክ ይጫኑ





1.5K views18:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ