Get Mystery Box with random crypto!

ከዝንጅብል ጥቅሞች በጥቂቱ 1) ሕመም የመከላከል አቅምን ይጨምራል ጥናቶች እንደሚያሳዩት ዝንጅብል | ዶ/ር ኃይለልዑል-ሀኪሙ

ከዝንጅብል ጥቅሞች በጥቂቱ

1) ሕመም የመከላከል አቅምን ይጨምራል
ጥናቶች እንደሚያሳዩት ዝንጅብል ሕመም የመከላከል አቅምን ከመጨመር ባለፈ ካንሰርን የመከላከል አቅም አለው፡፡

2) የደም ዝውውርን ይጨምራል
የደም ዝውውር እንዲኖር በማድረግ ለልብ ሕመም፤ለስትሮክ እና ለደም ግፊት ተጋላጭነትን ይቀንሳል፡፡ እንዲሁም የኮሌስትሮል መጠንንም ይቀንሳል፡፡

3) የምግብ መፈጨትን ያፋጥናል
ማቅለሽለሽን ከማስታገስ ጥቅም ያለው ዝንጅብል ለምግብ መፈጨትና የሆድ ሕመምን ለማስታገስ ይጠቅማል፡፡

4) ሕመምን ያስታግሳል
በኢንፌክሽን ምክንያት የሚከሠቱ ሕመሞችንና እብጠቶችን ይቀንሳል፡፡ለመገጣጠሚያ ላይ ሕመም፤ለአስም፤ለራስ ምታት፤ለማይግሬን ለጉንፋን እና ለጉሮሮ ሕመም ዝንጅብልን በመጠቀም ሕመምን ማስታገስ ይቻላል፡፡

ጤና ይስጥልኝ

እባክዎን ለወዳጅዎ ያካፍሉ!!

የዶክተርን ትክክለኛ የዩትዩብ ገፅ subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።