Get Mystery Box with random crypto!

📖✏️Dilachin General Secondary School 📚📝ድላችን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት🔔🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ dilachingeneralsecondaryschool — 📖✏️Dilachin General Secondary School 📚📝ድላችን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት🔔🇪🇹 D
የቴሌግራም ቻናል አርማ dilachingeneralsecondaryschool — 📖✏️Dilachin General Secondary School 📚📝ድላችን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት🔔🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @dilachingeneralsecondaryschool
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.00K

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2022-08-24 11:28:20
484 views08:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-19 19:23:49 ከ9ኛ ክፍል በተጨማሪ በመጪው መስከረም 30/2015 ዓ.ም የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ላይ ከሚቀመጡት ውስጥ ለመማር ፈቃደኛ የሆኑትን 561 ተማሪዎችን እያስተማርን እንገኛለን ያሉት ሃላፊዋ የ9ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤት እንዲሻሻል ትኩረት በመስጠት የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት እንዲሰጥ በቁርጠኝነት ወደ ተግባር የገቡ ዋናና ምክትል ርእሰ መምህራን፣ በጎ ፈቃደኛ መምህራን እንዲሁም ውጤታቸውን እንዲሻሻል ለመማር ዝግጁ የሆኑ ተማሪዎችን እናመሰግናለን ሲሉ መናገራቸዉን ከክፍለ ከተማዉ ኮሙኒኬሽን ያገኘነዉ መረጃ ያሳያል፡፡

ኢትዮጵያን እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ!

ሀገርን በዘላቂነት እናልማ!’

የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ!

ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ!

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

You Tube:



Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication

Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/

Website: - aaceb.gov.et

Email;- aacaebc@gmail.com

Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/

ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!
336 views16:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-19 19:23:49
ቀን 13/12/2014 ዓ.ም

ከ2ሺ 900 በላይ ለሚሆኑ የ9ኛ ክፍል ተማሪዎች ልዩ የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት እየሰጠ መሆኑን የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡

በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ውስጥ በሚገኙ ስምንት 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ውስጥ በ2014 የትምህርት ዘመን የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን ስነ-ምግባርና ውጤት ለማሻሻል እንደ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ጥናት መጠናቱን የገለፁት የጽ/ቤት ሃላፊዋ ወ/ሪት ሳምራዊት ቅባቱ በጥናቱ ግኝት መነሻ የተሰጠው የመፍትሄ ሀሳብ ተማሪዎችን በተጠናከረ መልኩ የማጠናከሪያ ትምህርት በመስጠት ውጤታቸውን ማሻሻል እንደሚቻል ያመላከተ በመሆኑ በመደበኛ ትምህርት ወቅት የሚሰጠው ማጠናከሪያ ትምህርት እንደተጠበቀ ሆኖ ወደ 10ኛ ክፍል መግባት ያልቻሉትን ተማሪዎች እና ከ8ኛ ወደ 9ኛ ክፍል የተዛወሩትን በተመደቡበት 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች በክረምት መርሀ ግብር ማጠናከሪያ ትምህርት መስጠት አስፈላጎ ሆኗል ብለዋል፡፡

በዚህ መነሻነትም በአስኮ፣ በሚሊንየም፣ በኮልፌ፣ በድላችን፣ በአዲስ ከተማ፣ በየካቲት 23 እና በአቢሲንያ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች በአጠቃላይ ለ2,908 ተማሪዎች የማጠናከሪያ ትምህርቱን በጥብቅ ዲሲፕሊን እየተከታተሉ እንደሚገኙ ወ/ሪት ሳምራዊት ገልጸዋል፡፡

ሃላፊዋ አክለውም በተለይ የ9ኛ ክፍል ተማሪዎች በክረምት ማጠናከሪያ መማራቸው የሚማሩበትን ት/ቤት አካባቢ በደንብ እንዲያውቁትና ከወዲሁ የሚጠበቅባቸውን ሁሉ ቅድመ ዝግጅት እንዲያደርጉ የሚያግዛቸው ከመሆኑም በተጨማሪ ትምህርታቸው ላይ ብቻ ትኩረት እንዲያደርጉ ማንቂያ በመሆኑ ያልመጡ ተማሪዎችም ከላይ በተዘረዘሩት ት/ቤቶች በመገኘት ትምህርታቸውን መከታተል እንደሚችሉ ጥሪ እናስተላልፋለን ብለዋል፡፡
329 views16:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-12 18:07:48 በ2015 ዓ/ም በድላችን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት 9ኛ ክፍል የተመደቡ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤቶች
1. ገሊላ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
2. ፈለገ ህይወት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
3. ፀሀይ ግባት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
4. ብርሃንና ሰላም የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
ብቻ መሆናቸውን እንገልፃለን።
ት/ቤቱ
677 views15:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-12 17:59:08 አዲስ ለተመደባችሁ የ2015 ዓ/ም የ9ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ
ከሰኞ 09/12/2015 ዓ/ም ጀምሮ በድላችን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተግኝቶ የማጠናከሪያ ትምህርት መከታተል ያለበት መሆኑን እየገለፅን ማጠናከሪያ ትምህርቱ እንዳለቀ መደበኛ ምዝገባ የምናካሂድ መሆኑን እንገልፃለን።
ት/ቤቱ
646 viewsedited  14:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 09:05:30 ለተማሪዎች በሙሉ
የ2015 ዓ/ም የተማሪዎች ዩኒፎርም ልኬት የጨረስን መሆኑን እንገልፃለን።
ት/ቤቱ
429 views06:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-26 10:50:30
623 views07:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 21:53:46 የ2014ዓ/ም ከክፍል ወደ ክፍል የዝውውር ፖሊሲ
325 views18:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 21:50:45
351 views18:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 10:34:48 ለ2014 የትም/ት ዘመን 12ኛ ክፍል ማጠቃለያ (ሀገር አቀፍ ) ፈተና ተፈታኝ የግል (private)ተማሪዎች በሙሉ
የDermalog ምዝገባ ሚደረገዉ የፊታችን ቅዳሜ እና እሁድ ( ከሀምሌ 9 እስከ 10/11/2014) ዓ.ም በመሆኑ ቀደም ስል በተመዘገባችሁበት ትምህርት ቤት(የካቲት 23 አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት )በአካል በመቅረብ አሰፈላጊውን ምዝገባ እንድታከናዉኑ እናሳስባለን።
366 views07:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ