Get Mystery Box with random crypto!

📖✏️Dilachin General Secondary School 📚📝ድላችን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት🔔🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ dilachingeneralsecondaryschool — 📖✏️Dilachin General Secondary School 📚📝ድላችን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት🔔🇪🇹 D
የቴሌግራም ቻናል አርማ dilachingeneralsecondaryschool — 📖✏️Dilachin General Secondary School 📚📝ድላችን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት🔔🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @dilachingeneralsecondaryschool
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.00K

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-11-04 12:32:20
494 views09:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-28 16:15:02
621 views13:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-20 20:57:27 ለትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ በሙሉ
ሀገራችን አሁን ያለችበትን ነባራዊ ሁኔታ እንረዳለን ። ጀግናው የመከላከያ ሰራዊታችንና ጥምር ጦሩ ጀብድ እየፈፀመ ይገኛል። የምዕራባውያን ቀቢፀ ተስፋ ድጋፍ በፓለቲካ: በዲፕሎማሲ ለመጫን እየተሯሯጡ ስለሆነ ይህን የምንቃወመው ጣልቃ ገብነት የሠላማዊ ሰልፍ በሀገር ደረጃ ተዘጋጅቷል። ስለሆነም ቅዳሜ ጥቅምት 12/2015 ከጠዋቱ 11:30 በመስቀል አደባባይ በሚደረገው ስልፍ ላይ ሁላችሁም የት/ቤቱ መምህራን፣  ሰራተኞችና  ከ9ኛ- 12ኛ ክፍል ያላችሁ ተማሪዎቻችን በወረዳ 03 አስተዳደር  እንድትገኙ ትምህርት ቤቱ ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡
ኢትዮጵያዊ የሆነ ሁሉ መቅረት አይቻልም !!!
                                             ት/ቤቱ
1.4K views17:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-14 16:11:32 ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች
እሁድ በ06/02/15 ወደ ዩኒቨርስቲ ለፈተና ስትሄዱ መያዝ ያለባችሁ
1. ዩኒፎርም ለብሶ መምጣት
2. የት/ቤት መታወቂያ
3. አድሚሽን ካርድ
4. መድሃኒት የሚጠቀም የሀኪም ማዘዣ መያዝ
5.ምንም አይነት የኤክትሮኒክስ መሳሪያ አለማያዝ
6. የአንገት ሀብል ፣ ቀለበት /ከጋብቻ ውጭ/ ይዞ አለመምጣት

እስከ 3:00 ሰዓት ድረስ ት/ቤት በመገኘት ለ 5 ቀን የሚሆን ልብስ ብቻ በመያዝ ፣ደረቅ ምግቦች /ተሎ የማይበላሹ / በመያዝ ከ3:00 በኃላ ጉዞ ወደ ዩኒቨርስቲ ይሆናል።
መልካም የፈተና ጊዜ ይሁንላችሁ።
ት/ ቤቱ
1.8K views13:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-14 14:27:42 ሁሉም  የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች ከት/ቤት መነሻ 06/02/2015  እስከ 3:00 ሰዓት ድረስ ብቻ ይሆናል።  ከዚህ ውጭ ጥያቄ ያላችሁ አርብ እስከ 10:00 ሰዓት ብቻ ሪፓርት እንድታደርጉ በድጋሚ እናሳውቃለን። ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ 4:00 ሰዓት ይሆናል።
ት/ቤት
1.6K viewsedited  11:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-07 13:15:05 ሁሉም ማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች ከት/ቤት መነሻ ነገ 28/01/2015 5:00 ሰዓት ላይ ይሆናል። ከዚህ ውጭ ጥያቄ ያላችሁ ዛሬ እስከ 9:00 ሰዓት ብቻ ሪፓርት እንድታደርጉ በድጋሚ እናሳውቃለን። ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ 6:00 ሰዓት ይሆናል።
ት/ቤት
498 views10:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 15:51:26 የ2014ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች በህመም ምክንያት መድሀኒት ያላቸው ተማሪዎች እሰከ ነገ 26/01/2015 ዓ/ም 5:00 ድረስ በት/ቤት ተገኝታችሁ ሪፖርት እንድታደረጉ እናሳስባለን፡፡
ት/ቤቱ
744 views12:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 14:10:55 ውድ የ2014ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎቻችን ቅዳሜ በ28/1/2015 በሰንጠርዥ የተቀመጠው ሰዓት 4 ኪሎ ዩኒቨርሲቲ መገኛ ሰዓት መሆኑን አውቃችሁ በየትምህርት ቤቶቻችሁ መገኘት የሚኖርባችሁ ከ2 ሰዓታት ቀድማችሁ ሲሆን መያዝ የሚገባሁን ብቻ በመያዝ እንድትገኙ እናሳስባለን። መልእክቱን ለጓደኞቻችሁ እንድታደርሱ በአክብሮት እንጠይቃለን። መልካም የቅድመ ዝግጅት ጊዜ ይሁንላችሁ።
አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት
794 views11:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ