Get Mystery Box with random crypto!

📖✏️Dilachin General Secondary School 📚📝ድላችን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት🔔🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ dilachingeneralsecondaryschool — 📖✏️Dilachin General Secondary School 📚📝ድላችን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት🔔🇪🇹 D
የቴሌግራም ቻናል አርማ dilachingeneralsecondaryschool — 📖✏️Dilachin General Secondary School 📚📝ድላችን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት🔔🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @dilachingeneralsecondaryschool
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.00K

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2022-09-23 12:05:45 ለውድ የ2014 የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎቻችን በሙሉ ፡-
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የተማሪዎች መብትና ግዴታዎች እንዲሁም የሚፈቀዱና የሚከለከሉ ናቸው።
መልካም ፈተና ይሁንላችሁ
ድላችን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ት/ቤት
752 viewsedited  09:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-23 12:03:48
772 views09:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-22 11:16:44 ለውድ የ2014 የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎቻችን በሙሉ ፡-
የ12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና ፕሮግራም ይህ መሆኑን አውቃችሁ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ እንጠይቃለን።
መልካም ፈተና ይሁንላችሁ
ድላችን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ት/ቤት
926 views08:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-22 11:15:25
885 views08:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-18 21:42:09 የሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያና ዩኒቨርሲቲ መግቢያና ፈተና

2014/15 የኢትዮ ዩኒቨርሲቲ መግቢያና
የሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና ተፈታኞች ወደ ተመደቡበት ካምፖስ ጉዞ ስያደርጉ #መያዝ #የተፈቀደላቸው፣#መያዝ #የተከለከሉ እና #የጊዜ #ሠሌዳ እንደሚከተለው ያለው ሲሆን ተማሪዎች ከወዲሁ ራሣችሁን እንድታዘጋጁ ይሁን።
❶#መያዝ #የተፈቀደላቸው
አንሶላ፣
ትራስ ጨርቅ፣
የማታ ልብስ፣
ደረቅ ምግብ፣
ልብስ፣ቦርሳ፣
የመፈተኛ ካርድ፣እርሳስ፣ላጲስ፣የማስታወሻ ደብተር፣ባዶ ወረቀት፤መጽሐፍ
❷፣#መያዝ #የተከለከሉ
ማንኛውም ድምፅ የሚቀዳ፤ቪዲዮ የሚቀዳ ወይም ፎቶግራፍ የሚያነሳ፤
ካሜራ
ማንኛውም ከቴሌ መስመርም ይሁን ከቴሌ ውጭ መልዕክት በድጂታል ቴክኖሎጂ መቀበያ ወይም ማስተላለፊያ ውጤቶች(ታብሌት፣ኮሚፕዩተር፣ላብቶፕ፣ ስልክ፣አይፓድ፥ሃርድ ዲስክ፣ፍላሽ)
❸ #የጊዜ #ሠሌዳ
ማህበራዊ ሳይንስ $social science dep't
➤26_28/1/2015 ዩኒቨርስቲ መግቢያ
➤29/01/2015 ኦሬንተሽን
➤30/01/2015_02/02/2015 ፈተናው የሚሰጥበት ጊዜ ይሆናል።
የተፈጥሮ ሳይንስ Natural Science dep't
➤05_06/2/2015 ዩኒቨርስቲ መግቢያ
➤07/02/2015 ኦሬንተሽን
➤08/02/2015_11/02/2015 ፈተናው
የሚሰጥበት ጊዜ ይሆናል።
መልካም የፈተና ጊዜ ይሁንላችሁ።
4.0K views18:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-16 16:24:31 ለ2014 ዓ/ም ሀገር አቀፍ ተፈታኞች
የመፈተኛ ካርድ /Admission card/ ስለመጣ ሰኞ በ09/01/15 ዓ/ም ጠዋት በትምህርት ቤት ተገኝታችሁ እንድትወስዱ።
ት/ቤቱ
1.5K views13:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-15 07:21:13 ለ2014 ዓ/ም የሀገር አቀፍ ፈተና ከመስከረም 30/2015 ጀምሮ እንደሚሰጥ ይታወቃል ለዚህ ብሄራዊ ፈተና ይረዳችሁ ዘንድ ትምህርት ቤቱ የማጠናከሪያ ትምህርት ያዘጋጀ ስለሆነ መጥታችሁ እንድትማሩ እያሳሰብን የአዲስ አበባ ት/ቢሮ ያዘጋጀው የሞዴል ፈተና ከመስከረም 18-20/2015 ስለሚሰጥ ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን።
1.8K viewsedited  04:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-11 15:52:30 2012 E.C Millennium secondary and preparatory  school history model exam

History for Grade 12 students

Share for others

ሸርር በማድረግ እንተባበር!!!!

Happy New(2015 E.C) Year

ድላችን  አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
ሁሌም ለተማሪዎቻችን ውጤትና ስነምግባር መሻሻል እንተጋለን!!!

መልካም ዝግጅት መልካም ፈተና!!!
2.5K views12:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ