Get Mystery Box with random crypto!

📖✏️Dilachin General Secondary School 📚📝ድላችን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት🔔🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ dilachingeneralsecondaryschool — 📖✏️Dilachin General Secondary School 📚📝ድላችን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት🔔🇪🇹 D
የቴሌግራም ቻናል አርማ dilachingeneralsecondaryschool — 📖✏️Dilachin General Secondary School 📚📝ድላችን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት🔔🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @dilachingeneralsecondaryschool
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.00K

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2022-09-11 15:44:04
1.8K views12:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 19:00:24
865 views16:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 18:58:18 መስከረም 30/2014 ጀምሮ ለምትፈተኑ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን መፈተኛ ዩኒቨርሲቲ

አ.አ.ዩኒቨርሲቲ (4-ኪሎ) ሳይንስ ካምፓስ መሆኑን እያሳወቅን
ዝግጅታችሁን እንድታጠናክሩ ።
መረጃ ተከታተሉን አድሚሽን ካርድ፣ ሞዴል ፈተና ...ስለሚኖር ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ
961 views15:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 18:55:56 የ12ኛ ክፍል ተፈታኞችን አስመልክቶ የአዲስ ከተማ ተፈታኞች የሚፈተኑበት ዩኒቨርሲቲ
696 views15:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 08:46:26 ለድላችን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
የ2014 ዓ/ም ደጋሚ ተማሪዎች

በድላችን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2014ዓ/ም ከ9ኛ - 11ኛ ክፍል በተለያዬ ምክንያት የደገማችሁና በ2015 ዓ/ም በት/ቤታችን መማር የምትፈልጉ ተማሪዎች ማክሰኞ ጳጉሜ 1/2014ዓ/ም ጠዋት 2:30 - 6:30 ብቻ ምዝገባ የምናካሂድ ስለሆነ
1. የደገማችሁበትን ሰርተፊኬት
2. የሚያስመዘግቡአችሁን ወላጆች/አሳዳጊ
3. የተማሪው የቅርብ ጊዜ ሁለት 2በ2 ጉርድ ፎቶግራፍ
4. የወላጅ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ዋናውንና አንድ ፎቶ ኮፒ
5.የወላጅ አንድ ጉርድ ፎቶግራፍ 2በ2
በመያዝ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በትምህርት ቤቱ አዳራሽ እንድትገኙ እናሳስባለን።
ት/ቤቱ
638 viewsedited  05:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 08:27:05
859 views05:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 12:48:13 አዲሱ ስርዓተ ትምህርት
875 views09:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ