Get Mystery Box with random crypto!

አዲስ ለተመደባችሁ የ2015 ዓ/ም የ9ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ ከሰኞ 09/12/2015 ዓ/ም ጀምሮ | 📖✏️Dilachin General Secondary School 📚📝ድላችን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት🔔🇪🇹

አዲስ ለተመደባችሁ የ2015 ዓ/ም የ9ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ
ከሰኞ 09/12/2015 ዓ/ም ጀምሮ በድላችን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተግኝቶ የማጠናከሪያ ትምህርት መከታተል ያለበት መሆኑን እየገለፅን ማጠናከሪያ ትምህርቱ እንዳለቀ መደበኛ ምዝገባ የምናካሂድ መሆኑን እንገልፃለን።
ት/ቤቱ