Get Mystery Box with random crypto!

Dejen Times

የቴሌግራም ቻናል አርማ dejentimes — Dejen Times D
የቴሌግራም ቻናል አርማ dejentimes — Dejen Times
የሰርጥ አድራሻ: @dejentimes
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.97K
የሰርጥ መግለጫ

ተመራጭ የመረጃ ምንጭዎ

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2023-02-14 11:03:20
እነሁሉ ኬኛ
አማርኛ መፅሐፍ 2 ኛ ክፍል
1.8K views08:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-12 23:59:23
ኢንስፔክተር አንተነህ አያሌው ወደ ስራው ተመልሷል

የአየርጤና ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን የደወሏን ጥሪ ሰሞቶ የወጣውን ምዕመን በከፍተኛ ሀላፊነት ሲያረጋጋ የነበረው ኢንስፔክተር አንተነህ ከስራው ታግዶ የነበረ ቢሆንም አሁን ወደ ስራው መመለሱን ለሸገር fm ገልጿል።
1.8K views20:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-12 15:08:09
"መከራውን ቤቴ ሁኜ ልቀበል ብለው ስለመጡ ቤተ ክርስቲያን ደስ ይላታል፤ ሌሎችም ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ከእኛ ጋር ናቸው ተብላችሁ ተታላችሁ የሄዳችሁ፤ ፀፀት ውስጥ እንዳላችሁ እናውቃለን። ሌሎች ለመምጣት እየፈለጉ ቁልፍ ተይዞባቸው እንደተቸገሩም ሰምተናል:: " ብፁዕ አቡነ አብርሃም

ብፁዕ አቡነ አብርሃም ይህንን የተናገሩት በሕገ ወጥ መንገድ ከተሾሙት "ኤጲስ ቆጶሳት" መካከል በቀድሞ ስማቸው አባ ንዋየ ሥላሴ አክሊሉ የይቅርታ ደብዳቤ በአስገቡ ሰዓት ነው፡፡
2.2K views12:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-12 14:57:40
#ሰበር_ዜና

ጥር 14 በሕገ ወጥ መንገድ በመሾማቸው በቅዱስ ሲኖዶስ ከተወገዙት መካከል አንደኛው ዛሬ የካቲት 5/2015 ዓ.ም የይቅርታ ደብዳቤ አስገቡ።
2.1K views11:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-10 23:20:47
ለበለጠ መንፈሳዊ ተጋድሎ እንዘጋጅ
1.6K views20:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-10 22:46:56
ኢኒስፔክተር አንተነህ አያሌው ከስራ ተሰናበተ
ኢኒስፔክተሩ ትናንት አየር ጤና ኪዳነምህረት ቤተ ክርስቲያን ላይ አፈንጋጩ ቡድን ሊመጣ ነው ሲባል እሳት ጎርሶ የወጣውን ወጣት የማረጋጋት ስራ መስራቱ ይታወቃል።
1.7K views19:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-10 20:14:13
"እግዚአብሔር ፀሎታችንን ሰምቷል" - ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ (ዶ/ር)
1.9K views17:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-10 19:51:45 መግለጫው በአጭሩ ሲጠቃለል በቀድሞ ስማቸው አቡነ ሳዊሮስ:በቀድሞ ስማቸው አቡነ ኤውስጣቲዎስ እና በቀድሞ ስማቸው አቡነ ዜና ማርቆስ እንዲሁም በነሱ ተሹመዋል የተባሉት 25 ግለሰቦች ከዛሬ ጀምሮ በኢትዮጵያ በሚገኙ ሁሉም አቢያተ ክርስትያናት እንዳይገቡ በፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ጊዜያዊ እግድ ተሰጥቷል!
ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን!
2.0K views16:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-10 17:27:43 በቤተክርስቲያን በኩል በጠበቆች የቀረበው አቤቱታ ተቀባይነት አግኝቷል። ተጠሪዎች ታግደዋል!
2.1K views14:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-10 17:22:36 መልካም ዜና!
2.1K views14:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ