Get Mystery Box with random crypto!

Dejen Times

የቴሌግራም ቻናል አርማ dejentimes — Dejen Times D
የቴሌግራም ቻናል አርማ dejentimes — Dejen Times
የሰርጥ አድራሻ: @dejentimes
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.97K
የሰርጥ መግለጫ

ተመራጭ የመረጃ ምንጭዎ

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2023-02-07 12:34:22
ትርታ ኤፍ ኤም ለ 3ቀን ዘፈን አይከፈትም

ትርታ ኤፍ ኤም 97.6 ለሦስት ቀናት ዓለማዊ ዘፈን አይከፈትም ፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችም ፕሮግራሞችም ተሰርዘዋል ብሏል
2.3K viewsedited  09:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-07 12:06:03
እንመን ወይስ...
2.3K viewsedited  09:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-07 11:38:55
የማይነጋ ለሊት
የማያልፍ ቀን የለምና
ክርስቲያን ወገኖች አላህ መልካሙን ጊዜ እንዲያመጣላችሁ
ሁሌም ምኞቴ ነው Nebil Nur
በሀገራችን ላይ አላህ ሰላም ያስፍንባት
Nebil
2.3K views08:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-06 23:01:56
ዲላዎችን አመስግኑ!

በብልጽግና ፎርጅድ ጵጵስና የተሰጠው ይህ ግለሰብ ዛሬ በፖሊስ ታጅቦ ዲላ ቢገባም፣ የዲላ ወጣቶችን ከመኪና አስወርደን ካልቀጠቀጥነው ሞተን እንገኛለን አሉ። ወጣቶች ተለመኑ። እምቢ አሉ። እሺ ይዘነው እንውጣ ወደመጣበት እንመልሰው ፍቀዱልን አሉ። ተፈቀደላቸው። ፎርጅዱ ጳጳስም በፖሊሶቹ ታጅቦ ወደመጣበት ተመለሰ። ዲላዎች
894 views20:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-06 22:05:58
አዋሽ ባንክ ጥቁር ለብሶ የመጣ ከስራ አሰናብታለሁ እያለ ነው። በውስጥ የተላከ መልዕክት ነው አንብቡት!
1.4K views19:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-06 18:27:06
አሚኮ
2.4K views15:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-06 18:16:16
ልደታ ማርያም በዚህ ሰዓት!
2.4K views15:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-06 18:07:50 ሆዳም ሰው ፤ ከድምፁ ይልቅ ፈሱ ይቀድማል !
Via~ Manaye Ewunetu
2.4K views15:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-06 18:01:43 ወልድያ የባህርዳርን ፈለግ ተከትላለች


በወልድያ ከተማ መጠጥ፣ዘፈን እና ስጋዊ ተግባራት መከልከላቸው ታውቋል።


    
2.4K views15:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-06 14:21:56
የአሚኮ ጋዜጠኞች በሥራ ገበታ!
2.8K views11:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ