Get Mystery Box with random crypto!

Dejen Times

የቴሌግራም ቻናል አርማ dejentimes — Dejen Times D
የቴሌግራም ቻናል አርማ dejentimes — Dejen Times
የሰርጥ አድራሻ: @dejentimes
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.97K
የሰርጥ መግለጫ

ተመራጭ የመረጃ ምንጭዎ

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-02-10 12:26:03 ዋልታ ሠራተኞቹን VPN አትጠቀሙ ብሏል
404 views09:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-10 09:27:31 "....በጥቅምት እኩሌታ ወረይሉ ከተህ ላግኝህ። ወስልተህ የቀረህ እንደሁ፣ አልምርህም። #ማርያምን....." የሚለው የእምዬ ምኒልክ የጸረ ኮሎኒያሊዝም ጥሪ በኢንተርኔት፣ በስልክ፣ በsms ወዘተ አልነበረም ለህዝብ ደርሶ ዘመን አይሽሬውንና ወደርየለሹን የአድዋን ድል የወለደው።

Mindaralew Zewdie
919 views06:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-10 07:50:10
ይሄ ቀጣፊ አስቀድሞ ነገሮን ነበር
1.1K views04:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-10 07:35:02
ሳፋሪኮም ደታደታ እየሰራ ነው፣ ቴሌ ቻው
1.2K views04:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-09 22:32:19 ኢንተርኔትን ብትዘጋው ምን ጥቅም አለው ፣
እኛኮ የምንጠራራው በቤተክርስቲያን ደውል ነው ።
1.3K views19:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-09 22:24:45
1.3K views19:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-09 22:14:01
#አፈናው_ቀጥሏል
ቀሲስ እዝራ የየካ ደ/ሣህል ቅ/ሚካኤል ካህን እና የየካ ሚካኤል ወዳጆች አንድነት መንፈሳዊ ማሕበር መስራች በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውሏል።
1.4K views19:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-09 22:07:06 ሳፋሪ ኮም
1.4K views19:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-09 18:48:22
እምነት፣ፅናት ... ወደፊት ብቻ
1.1K views15:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-08 20:09:06 የድራማውን ደራሲ፣ተዋናይ እንዲሁም ለምን እንደተፃፈ ጠንቅቀን እናውቃለን። በየግርግዳው እና ፖሎ ተለጠፎ በማህበራዊ ሚዲያ የሚሮሯጠው መልዕክት በመንግስት የተፈበረከ ነው።
1.8K views17:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ