Get Mystery Box with random crypto!

Dejen Times

የቴሌግራም ቻናል አርማ dejentimes — Dejen Times D
የቴሌግራም ቻናል አርማ dejentimes — Dejen Times
የሰርጥ አድራሻ: @dejentimes
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.97K
የሰርጥ መግለጫ

ተመራጭ የመረጃ ምንጭዎ

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-02-26 14:41:21
እውነትም #ደጀን
እስክንድርን ወደ አዲስ አበባ ለማምጣት ሲሞክሩ የደጀን ህዝብ አናሳልፍም በማለቱ ለጊዜው ወደ ባህርዳር ሊወስዱት መሆኑ ታውቋል
2.1K views11:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-26 12:58:24
የደጀን ህዝብ ሆይ የውዴታ ግዴታ የሆነውን ዕንቁ ልጅህን አሳልፈህ እንዳትሰጥ! እስክንድርን ደጀን ፖሊስ ጣቢያ አስረውታል እንቅስቃሴዎች ሁሉ ወደ ወደ አዲስ አበባ ለማምጣት መሆኑ ታውቋል።

ህዝቡ ዙሪያውን ከቦ አሳልፌ አልሰጥም ብሏል።
2.2K views09:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-25 15:06:50
ስንት ወንጀለኛ ነብሰ በላ በነፃነት እየኖረ እስኬን ከፀብል ቦታ አሳዶ ማሰር ምን ይሉታል።
1.5K views12:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-25 09:53:33
በግንደወይን ከተማ አስተዳደር አደባባይ አካባቢ ባሉ የንግድ ሱቆች ላይ የተከሰተው ድንገተኛ የእሳት አደጋ ሙሉ በሙሉ ሱቆችን አውድሟል
2.0K views06:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-25 07:44:28
‹‹ቢገፉት የማይወድቅ ፣ ምኒልክ ተራራ
ኖሮም የሚከበር ፣ ሞቶም የሚፈራ››
2.0K views04:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-22 18:27:33
ተጀምሯል...

ቤተክርስቲያናችንን እናሰራ !

እነ አለቃ አያሌው ታምሩን ያፈራው በምስራቅ ጎጃም ዞን ደጀን ወረዳ ሰብሸንጎ ቀበሌ የሚገኘው ጥንታዊ ቅርስ የሆነው የገድልና የተአምራት ቦታ ሰበሸንጎ መድኃኒአለም ቤተ ክርስቲያን በኤሌትሪክ ሳቢያ በተከሠተ የእሳት አደጋ ወድሟል።
ዕሳቱን ለማጥፋት በነበረው ርብርብም የአንድ ሠው ህይወት ጠፍቷል።
በእሳት የወደመውን ቤተክርስቲያን ለማሠራት በቤተክርስቲያኗ ስም አካውንት ተከፍቷል።የበኩላችንን እንወጣ፥ከዚህ በታች የተቀመጠው አካውንት የቤተክርስቲያኗ ነው።
ደብረመድኃኒት ሰብሸንጎ መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን
1000528662661

ሼር
974 views15:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-22 13:24:08
1.6K views10:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-20 11:08:36
በምስራቅ ጎጃም ሀገረ ስብከት በደጀን ወረዳ የሚገኘው ታላቁ ደብር ሰብሸንጎ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን በትናንትነው ዕለት በኤልክትሪክ ንክኪ ምክንያት በተከሰተ የእሳት አደጋ ሙሉ በሙሉ ወድሟል።

ይህን የቤተ ክርስቲያን ሲጠፍ ቆሜ አላይም በማለት እሳቱን ለማጥፍት የሞከረ ይርመዴ ጌታቸው የተሰኘ ወጣት ሰማዕትነትን ተቀብሏል።

ቤተክርስቲያኑን መልሶ ለማቋቋም ኮሚቴ እየተደራጀ ስለሆነ ሙሉ መረጃውን ተመልሰን የምናደርስ ይሆናል።
1.2K views08:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-15 20:05:22
ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ ሙሉ ቃል።
1.6K views17:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-15 17:51:12
ተመስገን
2.0K views14:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ