Get Mystery Box with random crypto!

Dejen Times

የቴሌግራም ቻናል አርማ dejentimes — Dejen Times D
የቴሌግራም ቻናል አርማ dejentimes — Dejen Times
የሰርጥ አድራሻ: @dejentimes
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.97K
የሰርጥ መግለጫ

ተመራጭ የመረጃ ምንጭዎ

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-03-09 17:12:34
ጋሪ ተጀመረ

አለምባንክ ባጃጅ በመቆሙ ምክንያት ሰው ጋሪ መጠቀም ጀምሯል።
1.8K views14:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-08 20:57:32
የባጃጅ ነገር
ከየካቲት 30 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ በየትኛውም የአዲስ አበባ ክፍል ባጃጅ ማሽከርከር ተከልክሏል።
1.3K views17:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-07 21:17:25 የአማራ ብሔርተኝነት በአቋሙ እና በወርዱ ልክ መቀንቀን አለበት!
2.5K views18:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-07 20:21:44
ነብስ ይማር
አባይ በረሃ ላይ የደረሰ አሳዛኝ የመኪና አደጋ

#አባትነት
አባት እና ልጅ አብረው ይሰራሉ አባት ሾፌር ልጅ ረዳት ሆነው ኑሮን ለማሸነፍ ቤተሰብን ለመደገፍ ይደክማሉ የካቲት 26/06/2015 ግን ለአባት እና ልጅ መልካም አልነበረም ጭነት ጭነው አባይ በረሃን እየወረዱ ባለበት ሂደት መኪና ፍሬን እምቢ ይላቸዋል አባትም በእሳቸው በኩል ገደል በልጃቸው በኩል ተራራ መሆኑን ያያሉ በልጃቸው በኩል ቢያጋጩ የልጃቸው ህይወት መጥፋቱን ግምት ውስጥ በማስገባት ልጃቸውን ዘለህ ውረድ በማለት በእሳቸው በኩል መኪናውን ይጥላሉ መኪናውም ገደል ይገባል የሾፌሩም ህይወት ያልፋል

አባት ልጃቸውን ታድገው በራሳቸው በኩል ጥለው ወደ ጥልቁ ገደል ገብተው ላይመለሱ ለዘልአለም አሸልበዋል አባት ለልጁ ምን እንደሆነ በተግባር አሳይተዋል

ነፍስ ይማር የሙያ አጋሬ
ሰጡ ብርሃን
2.6K views17:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-07 17:37:49
አስቸኳይ
በየጉርፑ #ሼር ይደረግ

ይህን በፎቶ የምታዩት ወጣት ስሙ መልስ ታሪኩ እውነቱ ይባላል አድራሻው መርጦለማርያም ሲሆን በትናንትነው ዕለት ማለትም የካቲት 27 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 5:00 አካባቢ ሰንተራ ሜዳ ለይ በደረሰው ከፍተኛ የመኪና አደጋ በደብረማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በጣም ከፍተኛ አደጋ ደርሶበት ስለሚገኝ ግለሰቡን የሚያውቅ ካለ ለቤተሰቦቹ አሳውቁልን ወይም ለቤተሰቡ እንዲደርስ ሁሉም ሼር በማድረግ ተባበሩን።
2.6K views14:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-07 06:57:17 አንዳንድ ሰዎች አማራ ነኝ ስትል አይዋጥላቸውም! ከፈለጉ ገደል ይግቡ አማራነቴ የማልደራደርበት ጉዳይ ነው።
2.8K views03:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-07 06:40:43 እራስን አሳውቅ?

በውስጥ መስመር አንተ ማነህ ለምትሉኝ ተከታዮቼ

ስሜን የማልጠቅስበት አሳማኝ ምክንያት ስላለኝ ይለፈኝ፣ በሙያዬ ጋዜጠኛ ነኝ አሁን ላይ አንድ ትልቅ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ውስጥ ነው የምሰራው። የትውልድ ቦታ አማራ

ለጊዜው የተመለሰላችሁ ይመስለኛል!
2.7K views03:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-07 06:31:53
ከረምት ጀምረው የታሰሩ የአጣዬ ጀግኖች ናቸው። መንግስት ያለምንም ምክንያት በአማራነታቸው ተቆርቋሪ በመሆናቸው ብቻ ለእስር ቤት ሰለባ የሆኑ ጀግኖቻችንን እንዲፈታልን እንጠይቃለን።
2.6K views03:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-06 21:23:06
ጥሩ ጅምር ነው

አቶ ዮሐንስ ቧያሌው በም/ርዕሰ መሰተዳድር ማዕረግ የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት ልዩ አማካሪ ሆነው መሾማቸው ታውቋል።

የፖለቲካ ቅራኔ የነበራቸውን እንቁ የአማራ ልጆች ስልጣን መስጠት ይበል የሚያሰኝ ነው። በቀጣይ ደግሞ ያለምንም ጥፋታቸው በእስር ቤት ያሉ ጀግና የአማራ ልጆች በሙሉ እንዲፈቱ እንጠይቃለን።
2.8K views18:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-03 14:27:56
#ተፈተዋል!

ታጋይ አሸናፊ አካሉ ፣ የአርበኛ #ዘመነ ካሴ ሹፌር ዘሪሁን አወቀ እና የዘመነ የእህት ልጅ ፍታለው በዋስትና ከእስር ተፈተዋል ሲል ጠበቃ ህሩይ ባዬ ተናግረዋል።

ዘመንም ምንም አይነት ጥፋት የለበትም በአስቸኳይ ይፈታ
1.5K views11:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ