Get Mystery Box with random crypto!

Dejen Times

የቴሌግራም ቻናል አርማ dejentimes — Dejen Times D
የቴሌግራም ቻናል አርማ dejentimes — Dejen Times
የሰርጥ አድራሻ: @dejentimes
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.97K
የሰርጥ መግለጫ

ተመራጭ የመረጃ ምንጭዎ

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 13

2023-02-03 18:09:31
እኔ የወንጌል አማኝ ክርስቲያን ነኝ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጋር ግልጽ የሆነ የትምህርት ልዩነት አለኝ። ነገር ግን ማንኛውም በኦርቶዶክስ ወገኖች ላይ የሚሆንን ሐዘን እቃወማለሁ ። በውስጥዋ የተፈጠረውን ችግር/ ሁኔታ በሰላሞ እንዲፈታ እጸልያለሁ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለአገራችን ካበረከተችው አስተዋጽኦ የተነሳ እጅግ አከብራታለሁ። የወንጌል አማኞች ይህን ሼር በማድረግ አብሮነታችንን እናሳይ።
#ሰላም_ለተዋህዶ_ሰላም_ለአገራችን!!
#ሼር ያድርጉ
ዘማሪት ሶፊያ ሽባባው
913 views15:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-03 17:55:02 ብሎክ ብቻ በቂ አይደለም ሪፖርት ማድረግም ጠቃሚ ነው! ማንን የሚል አይጠፋም እኮ
1.0K views14:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-03 17:21:57
የሌላ ሐይማኖት ተከታዮችም በጋራ ልንቆም ይገባል!
1.2K views14:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-03 11:48:14
ከእስር ተፈተዋል
2.2K views08:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-01 18:50:22
የአብይ ውሸት ደግሞ አይጣል ነው፡፡ ትናንት ጠ/ሚ ዐቢይ በሰላምና ሃይማኖታዊ ጉዳዮች ዙሪያ የሰጡት ማብራሪያ በሚል የተላለፈው መልዕክት የሚኒስቴሮች ምክር ቤት ባሉበት እንደተናገረ የተላለፈው ውሸት ነው፡፡ በፋና የተላለፈውን መልዕክት ሚኒስቴሮቹ በየደቂቃው ልብስ ሲቀያይሩ ማየት ትችላላቹህ፡፡
ደቂቃውን ፎቶው ላይ እዩ
1.4K views15:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-01 17:34:38
1.8K views14:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-01 13:47:14
"የእግዚአብሔርን የማዳን ሥራ የሚያደናቅፍ ነገር ሲገጥም መሞት ግዴታ ነው። ሌላ የምናድርገው ነገር ባይኖርም፤መሞት ግን እንችላለን!"
ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ
2.2K views10:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-31 22:16:43 በዛሬው የአብይ ንግግር ምን ያኽል ቀጣፊ መሆኑንን ነው የተረዳነው!
898 views19:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-31 20:27:18
"...ካሳለፍናቸው ችግሮች ጥቅም ባናገኝ ትምህርት አግኝተናል፤ ዘረኝነት አጥፊ እንጂ አልሚ እንዳልሆነ ብዙ ተምረናል። አሁን የተፈጠረው ችግር ግን ካለፉት ችግሮች ሁሉ የከፋ ነው... "

"....በሀገራችን ሁሉ ነገር ተበጣጥሶ አልቋል። አሁን ሁላችንም የሚያያይዘንና የሚያስተሳስረን ኃይማኖታችን ነበር የቀረው። እርሱንም ዛሬ እየበጣጠሱት ነው። ኃይማኖታችን የደም ሥራችን ናትና ልንጠብቃት ይገባል።"

ዛሬ ፓትርያርኩ በቤተ- ክህነቱ ስብሰባ ከተናገሩት።
1.6K views17:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-31 11:55:34
እንኳን ለ83ኛው የአገው ፈረሰኞች ማህበር በዓል አደረሳችሁ
2.3K views08:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ