Get Mystery Box with random crypto!

Bank of Abyssinia

የሰርጥ አድራሻ: @boaeth
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 161.39K
የሰርጥ መግለጫ

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2023-12-16 10:07:38
የ2ኛ ዙር የቴሌግራም ጥያቄና መልስ ውድድር ለተሳተፋችሁ ምስጋናችንን እያቀረብን፣ 3ኛ ዙር የጥያቄና መልስ ውድድር ሐሙስ ታህሳስ 11 ከቀኑ 6:30 በቴሌግራም ቻናላችን ይደረጋል፡፡ ቀላል ጥያቄዎች በመመለስ ይሳተፉ፤ ይሸለሙ፡፡ በየሳምንቱ አምስት አምስት አሸናፊዎች ይሸለማሉ! ዛሬውኑ የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ይሸለሙ!
https://t.me/BoAEth

#telegram #giveaway #contest #Boa #bankinginethiopia #banksinethiopia #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
21.3K views07:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-15 15:18:41
በቨርቹዋል ባንካችን 24/7 ቼክ ገቢ ማድረግ ይችላሉ።

አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
#virtualbanking #bankinginethiopia #banksinethiopia #ITM #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
28.1K views12:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-14 12:30:21
ለዝምድናችሁ ሽልማት አላችሁ!

ፈጥነው የመለሱ 5 ሰዎች ይሸለማሉ!

ጥያቄ፡- ደንበኞች በአቢሲንያ የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከሎች ከሚያገኙዋቸው አገልግሎቶች ውስጥ አራቱን ጥቀሱ።

ማሳሰቢያ፡ - መልስ ማስተካከል አይቻልም፡፡
- ተወዳዳሪዎች ከአንድ ጊዜ በላይ በተለያየ የቴሌግራም አካውንት መመለስ አይቻልም፡፡

#telegram #giveaway #contest #Boa #bankinginethiopia #banksinethiopia #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
18.7K views09:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-13 15:00:47
አስደሳች ዜና!

ባንካችን ለሴትና ወጣት ጥቃቅን አነስተኛና መካከለኛ ንግድ ባለቤቶች የሥራ ማስኬጃ ብድር አገልግሎት መርሀ-ግብር ለመተግበር ዝግጅቱን ጨረሰ፡፡ መርሃ-ግብሩ ከአዲስ አበባ ውጪ በመላው ሀገሪቱ በሚገኙ ክልል ከተሞች የሚተገበር ይሆናል፡፡
አመልካቾች ለማመልከት ከታች ለተጠቀሱት መሥፈርቶች ተያያዥ
ሰነዶች ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- አነስተኛ ንግድ ያላቸው ወጣቶችና ሴቶች
- የንግድ ፈቃድ ያላቸው እና ቢያንስ ለአንድ ዓመት በንግድ ሥራ ላይ ያሉ (ለጀማሪዎች 6 ወር)
- በግብርና እና በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ላይ የተሠማሩ ቅድሚያ ይሰጣቸዋል
-በመጠነኛ ዋስትና እና በዝቅተኛ ወለድ
ለብድሩ ለማመልከት በአቅራቢያችሁ የሚገኙ ቅርንጫፎቻችንን መጎብኘት ወይም በቀጥታ በ www.ethiomesmer.com ድረገጽ በመግባት ማመልከት ይቻላል።

#loan#MSME #smallbusiness #Boa #bankinginethiopia #banksinethiopia #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
30.4K viewsedited  12:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-09 10:10:33
አሸናፊዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ!
የ1ኛ ዙር የቴሌግራም ጥያቄና መልስ ውድድር ለተሳተፋችሁ ምስጋናችንን እያቀረብን፣ 2ኛ ዙር የጥያቄና መልስ ውድድር ሐሙስ ታህሳስ 4 ከቀኑ 6:30 በቴሌግራም ቻናላችን ይደረጋል፡፡ ቀላል ጥያቄዎች በመመለስ ይሳተፉ፤ ይሸለሙ፡፡ በየሳምንቱ አምስት አምስት አሸናፊዎች ይሸለማሉ! ዛሬውኑ የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ይሸለሙ!
https://t.me/BoAEth

#telegram #giveaway #contest #Boa #bankinginethiopia #banksinethiopia #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
29.3K views07:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-08 15:01:28
ሁሉም የሚመርጠን በምክንያት ነው! ባሉበት ሆነው የአፖሎ ዲጂታል ባንክን በመጠቀም አነስተኛ ብድር ያለምንም ማስያዣ በአነስተኛ የአገልግሎት ክፍያ ይውሰዱ፡፡

መተግበሪያውን ለማውረድ ሊንኩን ይጠቀሙ።
https://apollo.bankofabyssinia.com/download-apollo

አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

#Apollodigitalbank #loan #apolloloan #instantloan
#Apollodigitalproduct #AbyssiniaDigital #Abyssiniabank #poweredbybankofabyssinia #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ
19.8K views12:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-06 12:30:30
ለዝምድናችሁ ሽልማት አላችሁ!

ፈጥነው የመለሱ 5 ሰዎች ይሸለማሉ!

ጥያቄ፡- የአቢሲንያ ባንክ ቪዛ ካርድ የሚሰጣቸውን ሶስት አገልግሎቶች በአስተያየት መስጫው በመግባት ይግለጹ።

ማሳሰቢያ፡ መልስ ማስተካከል አይቻልም፡፡


#telegram #giveaway #contest #Boa #bankinginethiopia #banksinethiopia #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
15.0K views09:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-01 15:01:22
አፖሎ በማንኛውም ዓይነት ስልኮች ያለኢንተርኔት መገልግል የሚችሉበት የUSSD አማራጭ ይዞ መጥቷል ። አገልግሎቱን ለማስጀመር የአፖሎ መተግበሪያ ላይ በመግባት USSD የሚለውን አማራጭ በመመረጥ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ። *685# በመደወል አገልግሎቱን ይጠቀሙ።


መተግበሪያውን ለማውረድ ሊንኩን ይጠቀሙ።
https://apollo.bankofabyssinia.com/download-apollo

#Apolloussd #ussd #Apollodigitalbank #Apollodigitalproduct #Abyssiniabank #poweredbybankofabyssinia #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all
24.7K views12:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-30 15:47:40
ለጥያቄና መልስ ውድድራችን ዝግጁ ነዎት?

ረቡዕ ህዳር 26 ከቀኑ 6:30 በቴሌግራም ቻናላችን በየሳምንቱ ሽልማት የሚያስገኝ ውድድር የምንጀምር ሲሆን የምንጠይቃቸውን ቀላል ጥያቄዎች በመመለስ ይሳተፉ፤ ይሸለሙ፡፡ በየሳምንቱ አምስት አምስት አሸናፊዎች ይሸለማሉ! ዛሬውኑ የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ይሸለሙ!
https://t.me/BoAEth

#telegram #giveaway #contest #Boa #bankinginethiopia #banksinethiopia #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
14.6K views12:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-29 14:57:28
የምስራች ለከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎች! አፖሎ የሥራ ዕድል ይዞ መጥቷል፤ የአፖሎ አካውንት ሌሎች እንዲከፍቱ ባደረጉ ቁጥር ኮምሽን ተዘጋጅቷል! ከኮምሽን በተጨማሪም የተለያዩ ጥቅሞች ያገኙበታል። አሁኑኑ ፍጠነው ይመዝገቡ!

የተመዘገባችሁ ተማሪዎች፣ መቼ እንደምትጀምሩ ሪፈራል ኮዳችሁን ጨምሮ በአመለከታችሁበት ስልክ ቁጥር/ በSMS አጭር የስልክ መልዕክት እናሳውቃችኋለን፡፡

ማስፈንጠሪያውን በመጠቀም ይመዝግቡ፦https://apolsup.bankofabyssinia.com/studentAgent/

ከአፖሎ ጋር ተፍ ተፍ በሉ!
ከሥራ በፊት ሥራ ጀምሩ!
ጠቀም ያለ የሪፈራል ኮሚሽንም ያግኙ!
24.6K views11:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ