Get Mystery Box with random crypto!

አስደሳች ዜና! ባንካችን ለሴትና ወጣት ጥቃቅን አነስተኛና መካከለኛ ንግድ ባለቤቶች የሥራ ማስኬጃ | Bank of Abyssinia

አስደሳች ዜና!

ባንካችን ለሴትና ወጣት ጥቃቅን አነስተኛና መካከለኛ ንግድ ባለቤቶች የሥራ ማስኬጃ ብድር አገልግሎት መርሀ-ግብር ለመተግበር ዝግጅቱን ጨረሰ፡፡ መርሃ-ግብሩ ከአዲስ አበባ ውጪ በመላው ሀገሪቱ በሚገኙ ክልል ከተሞች የሚተገበር ይሆናል፡፡
አመልካቾች ለማመልከት ከታች ለተጠቀሱት መሥፈርቶች ተያያዥ
ሰነዶች ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- አነስተኛ ንግድ ያላቸው ወጣቶችና ሴቶች
- የንግድ ፈቃድ ያላቸው እና ቢያንስ ለአንድ ዓመት በንግድ ሥራ ላይ ያሉ (ለጀማሪዎች 6 ወር)
- በግብርና እና በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ላይ የተሠማሩ ቅድሚያ ይሰጣቸዋል
-በመጠነኛ ዋስትና እና በዝቅተኛ ወለድ
ለብድሩ ለማመልከት በአቅራቢያችሁ የሚገኙ ቅርንጫፎቻችንን መጎብኘት ወይም በቀጥታ በ www.ethiomesmer.com ድረገጽ በመግባት ማመልከት ይቻላል።

#loan#MSME #smallbusiness #Boa #bankinginethiopia #banksinethiopia #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ