Get Mystery Box with random crypto!

የ2ኛ ዙር የቴሌግራም ጥያቄና መልስ ውድድር ለተሳተፋችሁ ምስጋናችንን እያቀረብን፣ 3ኛ ዙር የጥያቄ | Bank of Abyssinia

የ2ኛ ዙር የቴሌግራም ጥያቄና መልስ ውድድር ለተሳተፋችሁ ምስጋናችንን እያቀረብን፣ 3ኛ ዙር የጥያቄና መልስ ውድድር ሐሙስ ታህሳስ 11 ከቀኑ 6:30 በቴሌግራም ቻናላችን ይደረጋል፡፡ ቀላል ጥያቄዎች በመመለስ ይሳተፉ፤ ይሸለሙ፡፡ በየሳምንቱ አምስት አምስት አሸናፊዎች ይሸለማሉ! ዛሬውኑ የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ይሸለሙ!
https://t.me/BoAEth

#telegram #giveaway #contest #Boa #bankinginethiopia #banksinethiopia #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ