Get Mystery Box with random crypto!

የምስራች ለከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎች! አፖሎ የሥራ ዕድል ይዞ መጥቷል፤ የአፖሎ አካውንት ሌሎች እ | Bank of Abyssinia

የምስራች ለከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎች! አፖሎ የሥራ ዕድል ይዞ መጥቷል፤ የአፖሎ አካውንት ሌሎች እንዲከፍቱ ባደረጉ ቁጥር ኮምሽን ተዘጋጅቷል! ከኮምሽን በተጨማሪም የተለያዩ ጥቅሞች ያገኙበታል። አሁኑኑ ፍጠነው ይመዝገቡ!

የተመዘገባችሁ ተማሪዎች፣ መቼ እንደምትጀምሩ ሪፈራል ኮዳችሁን ጨምሮ በአመለከታችሁበት ስልክ ቁጥር/ በSMS አጭር የስልክ መልዕክት እናሳውቃችኋለን፡፡

ማስፈንጠሪያውን በመጠቀም ይመዝግቡ፦https://apolsup.bankofabyssinia.com/studentAgent/

ከአፖሎ ጋር ተፍ ተፍ በሉ!
ከሥራ በፊት ሥራ ጀምሩ!
ጠቀም ያለ የሪፈራል ኮሚሽንም ያግኙ!