Get Mystery Box with random crypto!

Bank of Abyssinia

የሰርጥ አድራሻ: @boaeth
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 161.28K
የሰርጥ መግለጫ

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 37

2022-05-06 17:47:05
በአቢሲንያ ኢ-ኮሜርስ የክፍያ አማራጭ የቪዛ እና ማስተር ካርድዎን በመጠቀም ከየትኛውም የዓለም ክፍል ለሆቴል ፣ ለግብይት ፣ ለጉብኝት ክፍያ ይፈጽሙ፣ ለወዳጅ ዘመድዎ አስቤዛ ያድርጉ ፣ እንዲሁም የተለያዩ አገልግሎቶችን በቀላሉ ያግኙ!
#Visa #MasterCard #ecommerce #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ
34.7K views14:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-04 16:30:37
እንኳን ለኢትዮጵያ አርበኞች ቀን አደረሰን!

#EthiopiaPatriotsDay #PatriotsDay #Ethiopia #Ethiopian #VictoryDay
37.4K views13:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-01 17:30:34
ባንካችን ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1443ኛው የኢድ-አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልፃል፡፡
ኢድ ሙባረክ!
44.5K viewsedited  14:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-01 08:54:19
Happy International Labour Day!

#Ethiopia #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ
39.9K views05:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-28 14:57:24
በቴራፔይ #TerraPay በኩል ከውጭ ሃገር ገንዘብ ሲላክልዎ የሚስጥር ቁጥር ሳይጠየቁ ገንዘብዎን በፍጥነት በአቢሲንያ ባንክ ይቀበሉ፡፡
#moneytransfer
43.4K viewsedited  11:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-27 15:34:57
ያለ ኤ.ቲ.ኤም ካርድ ከአቢሲንያ ባንክ ኤ.ቲ.ኤም ማሽኖች ገንዘብ እንዴት ማውጣት ይቻላል?
#BankofAbyssinia #BOA #Banking #BankinginEthiopia #ATM #ATMMachines #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
43.9K views12:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-23 11:02:26
እንኳን ለትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
መልካም ፋሲካ!
#ፋሲካ #fasika #Ethiopia #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ
50.7K views08:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-22 18:20:44
ባንካችን አቢሲንያ እንኳን ለትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የደስታና የፍቅር፣እንዲሁም የተቸገሩ ወገኖቻችንን ማዕድ የምናካፍልበት የበረከት ጊዜ እንዲሆን ይመኛል ።
48.6K views15:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-21 20:03:23
የባንካችን የስራ መግቢያ እና መውጫ ሰዓት ሳያሳስብዎት 24 ሰዓት የበዓል ቀናትን ጨምሮ ከ እሁድ እስከ እሁድ በመረጡት የቨርቹዋል ባንኪንግ አገልግሎት መስጫ ማዕከል በመገኘት ገንዘብዎን ተቀማጭ ወይም ወጪ ማድረግ ይችላሉ።
43.6K views17:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-21 16:39:38
ባንካችን ከአለም አቀፉ የሴቶች ቀን “ማርች 8” ጋር በተያያዘ ‘’እችላለሁ’’ በሚል መሪ ቃል ባከናወነው የግጥም እና የሙዚቃ ውድድር ላይ በየዘርፉ ከ1ኛ-3ኛ ለወጡት ተወዳዳሪዎች ሚያዚያ 12 ቀን 2014 ዓም. በግሮቭ ጋርደን ባዘጋጀው መርሃ ግብር ላይ ሽልማትና የምስክር ወረቀት አበርክቷል፡፡

በዚህ መርሃ ግብር የድምፅና የግጥም ተሰጥኦ ያላቸው እንስቶች እንዲወዳደሩ በማድረግ ስራቸውን ካቀረቡት 33 የድምፅ ተወዳዳሪዎችና 318 የግጥም ተወዳዳሪዎች መካከል በዳኞችና በአድማጭ ተሳታፊዎች ከፍተኛ ድምፅ ያገኙት ሶስት ሶስት አሸናፊዎች ተለይተው ለሽልማት በቅተዋል፡፡

በሥነስርዓቱም በሁለቱም ዘርፍ 1ኛ ለወጡት የብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር)፣ 2ኛ ለወጡት የብር 30,000.00(ሠላሳ ሺህ ብር) እንዲሁም 3ኛ ለወጡት የብር 20,000.00 (ሃያ ሺህ ብር) ሽልማት የተበረከተ ሲሆን በፕሮግራሙም ላይ አሸናፊዎች ያሸነፉበትን የግጥም እና የሙዚቃ ስራዎቻቸውን አቅርበዋል፡፡
በሌላ በኩል የውድድሩ ሌላኛው አካል በነበረው የተሻለ የሥራ ፈጠራዎችን የማቅረብ ውድድር ላይ ለአሸናፊዎቹ ከገበያው በአነሰ የወለድ ምጣኔና ካለመያዣ እስከ ብር 300,000.00 (ሦስት መቶ ሺህ) ድረስ ብድር መመቻቸቱ ተገልጿል፡፡ ለሙሉ ይዘቱ ከዚህ ጋር ተያይዞ የሚገኘውን መስፈንጠሪያ በመጠቀም ቪዲዮውን ይመልከቱ

38.8K views13:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ