Get Mystery Box with random crypto!

Bank of Abyssinia

የሰርጥ አድራሻ: @boaeth
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 161.28K
የሰርጥ መግለጫ

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 34

2022-08-11 15:25:31
እንኳን ደስ አለን!

#GERD #Dam #Ethiopia #Ethiopian #Abay #Power #electric #BankofAbyssinia #BoA #TheChoiceForAll #የሁሉም_ምርጫ
63.7K views12:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-10 15:02:16
የትምህርት ቤት ክፍያዎን ወረፋ ሳይጠብቁ ካሉበት በሞባይል ባንኪንግ ወይም በአቅራቢያዎ በሚገኙት የአቢሲንያ ባንክ ቅርንጫፎች ሳይጉላሉ ይፈፅሙ።

#BankofAbyssinia #BankinginEthiopia #SchoolFee #PaymentModes #MobileBanking #DigitalBanking #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
65.0K views12:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-09 15:00:43 የውጭ ንግድ ከሩቅ ሲታይ ቀላልና ቀጥተኛ ቢመስልም፣ በሂደቱ በርካታ ነገሮችን የሚያካትት እንዲሁም መሥፈርቶችና ቅድመ-ሁኔታዎች ተሟልተው ላኪው ክፍያ ተቀብሎ፣ ገዢው ምርቶቹን ወይም አገልግሎቶቹን አግኝቶ ግብይቱ እስኪፈፀም ድረስ ባለው ሂደት ውስጥ የተለያዩ ተግዳሮቶች ሊያጋጥሙ የሚችሉባቸው በርካታ ምክንያቶች ያሉ ሲሆን፣ እንዴት ይከናወናል የሚለውም አሁን ድረስ የአንዳንዶች ጥያቄ ነው:: ተጨማሪ ያንብቡ፡ https://www.bankofabyssinia.com/ibd/
60.6K views12:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 16:24:37
በአዲስ አበባ እና በተለያዩ የኢትዮዽያ ክልሎች አገልግሎት የሚሰጡትን የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከሎቻችን በመጠቀም ከእሁድ እስከ እሁድ ለ24 ሰዓት በፈለጉት የአገር ውስጥ ባንኮች ወደሚገኝ ሂሳብ ገንዘብ በቀላሉ ያስተላልፉ!
#BankofAbyssinia #Banking #BanksinEthiopia #VirtualBanking #ITM #MoneyTransfer #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
73.3K views13:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-04 09:44:56
ውድ ደንበኞቻችን! ባንካችን አቢሲንያ ከውጪ ሀገር የተላከ ገንዘብን በባንካችን ለሚቀበሉ እና ለሚመነዝሩ “እንሸልምዎ” እንዲሁም ገንዘብ በባንካችን ለሚቆጥቡ “መቆጠብ ያሸልማል” በተባሉ ሁለት የሎተሪ ሽልማት መርሐግብሮች በተለየዩ ዙሮች በርካታ ዕድለኞችን እንደሸለመ ይታወቃል፡፡ አሁንም በልዩ ሁኔታ በሌላ ዙር ዕድለኞችን ለመሸለም እየተሰናዳ ይገኛል፡፡ በመሆኑም እነኚህን ሽልማቶች የተሻሉ ለማድረግ እንዲረዳን፤ ይኽችን አነስተኛ መጠይቅ ካለዎት ውድ ጊዜዎ ላይ ጥቂት ለግሰው በአማርኛ የተዘጋጀውን መጠይቅ ማስፈንጠሪያውን (ሊንኩን) በመጫን ለተነሱት ጥያቄዎች ምላሽ እንዲሰጡን በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

https://forms.gle/JwkrjmahS3cZYKbz7
69.2K viewsedited  06:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-03 15:52:58
ባንካችን አቢሲንያ በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች በሚገኙ አስራ ስድስት(16) የቨርቹዋል አገልግሎት መስጫ ማዕከላት ጊዜ ቆጣቢና ዘመናዊ አገልግሎቶችን ሳምንቱን ሙሉ በቀን ለ 24 ሰአታት በመስጠት ላይ ይገኛል።

#BankofAbyssinia #VirtualBanking #BankinginEthiopia #ITM #DigitalBanking #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
64.6K viewsedited  12:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 09:19:27
የሥራ ማስታወቂያ
ሰልጣኝ ባንከር (Bank Trainee)
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ በአዲስ አበባ፣ አዳማ፣ ባህርዳር፣ ደሴ፣ ጅማ፣ ሀዋሳ እና ድሬዳዋ ሰልጣኝ ባንከሮችን (Bank Trainee) አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ለሥራ መደቡ የሚያስፈልገውን መስፈርት እና የመሳሰሉትን ዝርዝር መረጃዎች ለማግኘት በባንኩ ድረገፅ https://vacancy.bankofabyssinia.com በመግባት ማግኘትና ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
79.1K views06:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-29 15:01:26
አቢሲንያ ኦንላይን!
የተለያዩ ድርጅቶች እና ተቋማት አቢሲንያ ኦንላይንን በመጠቀም ወደ ፈለጉት የአገር ውስጥ ባንኮች ገንዘብ በቀላሉ ማስተላለፍ ይችላሉ።
ስለ አቢሲንያ ኦንላይን የተለያዩ አገልግሎቶች ለማወቅ ከታች ያለውን ድረ-ገፅ ይጎብኙhttps://www.bankofabyssinia.com/abyssinia-online-corporate-online-banking/

#BankofAbyssinia #TheChoiceForAll #የሁሉም_ምርጫ
72.4K views12:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 15:01:04 ባንካችን አቢሲንያ አገራዊ ድርሻና ማህበራዊ ኃላፊነትን ለመወጣት፣ ባሳለፍነው ዓመት ለቀረቡለት የተለያዩ የድጋፍ ጥያቄዎች በአጠቃላይ ከብር 30 ሚሊዮን በላይ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ዝርዝሩን ለማግኘት መስፈንጠሪያውን ይጠቀሙ፡https://www.bankofabyssinia.com/csr/
66.7K views12:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 14:50:03
አቢሲንያ ባንክ የ ብር 2 ሚሊየን ድጋፍ ለፓርትነርሽፕ ፎር ፓስቶራሊስት ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን ሰጠ፡፡

ባንካችን አቢሲንያ ፓርትነርሽፕ ፎር ፓሰቶራሊስት ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን የተሰኘ መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት በሶማሌ ክልላዊ መንግሥት ሊበን ዞን የሚገኙ በድርቅ የተጎዱ 2 ወረዳዎችን መልሶ ለማቋቋም እየሠራ የሚገኘውን በጎ ተግባር ማገዝ ይቻል ዘንድ የብር 2 ሚሊዮን ድጋፍ አድርጓል፡፡
ድጋፉን በማስመልከት የተሰናዳው ዝግጅትም ሰኔ 15 ቀን 2014 ዓ.ም በባንካችን ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት የባንኩ የሸሪአ ቦርድ አማካሪ የሆኑት ሀጂ ኑረዲን ደሊል፣ የባንካችን ከወለድ ነፃ ብድር ትንተና ዳይሬክተር የሆኑት አቶ አብረሃም ረዲ እና የማኅበሩ የሥራ አመራሮች በተገኙበት ተከናውኗል፡፡
14.6K views11:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ