Get Mystery Box with random crypto!

Bank of Abyssinia

የሰርጥ አድራሻ: @boaeth
ምድቦች: ኢኮኖሚክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 161.28K
የሰርጥ መግለጫ

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 31

2022-09-14 15:00:44
ሙስኒን የቁጠባ ሂሳብ!
ባንካችን ዕድሜያቸው ከ50 አመት በላይ ለሆኑ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚዎች ያዘጋጀው ልዩ የቁጠባ ሂሳብ ሲሆን ዘረፈ ብዙ ጥቅሞችን ያስገኛል። ለበለጠ መረጃ ድረ-ገፃችንን ይጎብኙ!
አቢሲንያ-አሚን እሴትዎን ያከበረ!
https://www.bankofabyssinia.com/musinin-saving-account/
#BankofAbyssinia #Banking #BankingService #SeniorCitzens #WisdomAccount #Savings #AbyssiniAmeen #IFB #musininsaving
55.5K views12:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-12 15:15:19 ውድ “የአበባ አየሽ ወይ” ጨዋታ ተሳታፊዎች በቅርንጫፎቻችን በመገኘት ላቀረባችሁት ጨዋታ ባንካችን ያለውን አክብሮት እየገለፀ ብዙ ተሳታፊዎች ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለመላክ መቸገራቸውን በመግለጣቸው ምክንያት የመላኪያው ቀን እስከ ማክሰኞ መስከረም 3 ቀን 2015 ዓ.ም. ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ድረስ የተራዘመ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
60.6K views12:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-10 17:19:10 ዉድ "የአበባ አየሽ ወይ" ጨዋታ ተወዳዳሪዎች፣ ጰጉሜን 05 ቀን 2014 ዓ.ም ከጧቱ 3:00 ሰዓት እስከ 10:00 ሰዓት በየቅርንጫፎቻችን በመገኘት ያቀረባችሁትን ጨዋታ ቪዲዮ እስከ መስከረም 02 ቀን 2015 ዓ.ም. ከምሽቱ 12:00 ድረስ መላክ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን። መልካም በዓል።
69.8K viewsedited  14:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-10 09:24:38
የ“አበባ አየሽ ወይ” ባሕላዊ ጨዋታ ውድድር መጀመሩን ተከትሎ፣ ተሳታፊዎች ከዛሬ ቅዳሜ፣ ጳጉሜን 5 ቀን 2014 ዓ.ም. 3:00 እስከ 10:00 ባለው ሰዓት በቅርንጫፎች በመገኘት የሚያቀርቡትን መልዕክትና ሥነ ጥበባዊ ጨዋታ በመሥፈርቱ መሠረት በቪዲዮ ቀርፀው፣ ከቅርንጫፎች ያገኙትን ኮድ አያይዘው በመጻፍ፣ ቪዲዮውን ከእነኮዱ በቴሌግራም ቁጥር +251973875782 ላይ መላክ ወይም በዚህ ልጥፍ አስተያየት መስጫ ላይ መጫን ይችላሉ፡፡
መልካም ዕድል፣ መልካም በዓል!
69.9K viewsedited  06:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-10 09:09:41 Bank of Abyssinia pinned a file
06:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-09 15:56:01
እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሳችሁ!

ባንካችን አዲሱ ዓመት ሰላማችን የሚበዛበት እንዲሁም ጤናችን የተሟላ የሚሆንበት እንዲሆን ይመኛል።

#BankofAbyssinia #Banking #NewYear #EthiopianNewYear #Holiday #NewYearResolution #2015 #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
58.6K views12:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-08 16:56:06
ባንካችን ያዘጋጀው <የአቢሲንያ አደይ> የተሰኘ ሽልማት የሚያስገኝ “አበባ አየሽ ወይ” ባሕላዊ ጨዋታ ውድድር ማስጀመሪያ በዛሬው ዕለት ሐሙስ፣ ጳጉሜን 3 ቀን 2014 ዓ.ም. ታዳጊ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች የአባ አየሽ ወይ ባህላዊ ጨዋታን በማሳየት እና በተለያዩ መሰናዶዎች የባንካችን የበላይ ሥራ ኃላፊዎች፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እና የሚዲያ አካላት በተገኙበት ለገሐር በሚገኘው የባንካችን ዋና መ/ቤት ዝግጅት በደመቀ ሁኔታ በይፋ ተጀምሯል፡፡
59.5K views13:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-08 09:46:40 አቢሲንያ ባንክ ለአዲስ አበባ እና አዳማ ዲስትሪክት በተለማማጅ ባንከኛ (Bank Trainee) የሥራ መደብ ላወጣው ማስታወቂያ የተሰጠውን የጽሁፍ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች የፈተና ውጤት በትናንትናው ዕለት(ጳጉሜ 02 ቀን 2014 ዓ.ም) ማውጣቱ ይታወሳል፡፡ ተወዳዳሪዎች የፈተናው ውጤት ላይ ስማችንም ይካተት ብላችሁ በጠየቃችሁት መሰረት የስማችሁ ዝርዝር ከምዝገባ ቁጥራችሁ ትይዩ የተቀመጠ በመሆኑ ውጤታችሁን ማየት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
15.6K views06:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 15:00:48
Bank of Abyssinia is at the African Tech Expo held at the Ethiopian Skylight Hotel from September 7 to September 9, 2022. Visit us and learn more about the latest bank technology in the industry.
#Banking #BankofAbyssinia #AbyssiniaBank #Africa #tech #AfricanTechExpo #technology #DigitalBanking #Ethiopianskylighthotel #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
14.0K views12:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ