Get Mystery Box with random crypto!

ኦርቶዶክሳዊ ጥቅስ መጽሔት

የቴሌግራም ቻናል አርማ bibleztewahido — ኦርቶዶክሳዊ ጥቅስ መጽሔት
የቴሌግራም ቻናል አርማ bibleztewahido — ኦርቶዶክሳዊ ጥቅስ መጽሔት
የሰርጥ አድራሻ: @bibleztewahido
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.58K
የሰርጥ መግለጫ

"ልጄ ሆይ በክርስትናህ መጎልመስ ከፈለክ ከቅዱሳት መጻህፍት ጋር ራስህን አዛምድ"
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-07-12 04:44:10 “የእስራኤልንም አምላክ አዩ፤ ከእግሩም በታች እንደ ሰማይ መልክ የሚያበራ እንደ ብሩህ ሰንፔር ድንጋይ የሚመስል ወለል ነበረ።”
— ዘጸአት 24፥10
663 views01:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 17:44:55 “እንግዲህ በጊዜው# ከፍ እንዲያደርጋችሁ #ከኃይለኛው ከእግዚአብሔር እጅ በታች ራሳችሁን #አዋርዱ፤”
— 1ኛ ጴጥሮስ 5፥6
1.3K views14:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 10:05:17 “ስለዚህ ደግሞ እንደ #እግዚአብሔር_ፈቃድ መከራን የሚቀበሉ፥ #መልካምን_እያደረጉ #ነፍሳቸውን_ለታመነ_ፈጣሪ_አደራ_ይስጡ።”
— 1ኛ ጴጥሮስ 4፥19
1.4K views07:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-21 19:10:09 “ስለዚህ #ርኵሰትን ሁሉ የክፋትንም ትርፍ #አስወግዳችሁ፥ #ነፍሳችሁን_ማዳን የሚችለውን በውስጣችሁም #የተተከለውን_ቃል #በየዋህነት_ተቀበሉ።”
— ያዕቆብ 1፥21
2.9K views16:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-21 17:08:01 #ቃሉን_የምታደርጉ ሁኑ እንጂ ራሳችሁን እያሳታችሁ #የምትሰሙ_ብቻ_አትሁኑ።
ቃሉን የሚሰማ የማያደርገውም ቢኖር የተፈጥሮ ፊቱን በመስተዋት የሚያይን ሰው #ይመስላል፤
ራሱን አይቶ ይሄዳልና፥ ወዲያውም እንደ ምን እንደ ሆነ #ይረሳል።
ነገር ግን ነጻ የሚያወጣውን ፍጹሙን ሕግ ተመልክቶ #የሚጸናበት፥ #ሥራንም&የሚሠራ እንጂ ሰምቶ የሚረሳ ያልሆነው፥ #በሥራው_የተባረከ_ይሆናል።

✥✥✥ያዕቆብ 1:22-25✥✥✥
2.5K views14:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-21 15:06:01 “#አንደበቱን_ሳይገታ ልቡን እያሳተ እግዚአብሔርን #የሚያመልክ የሚመስለው ማንም ቢኖር የእርሱ አምልኮ #ከንቱ_ነው።”
— ያዕቆብ 1፥26
2.3K views12:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-21 14:05:07 ማንም #ሲፈተን፦ በእግዚአብሔር እፈተናለሁ #አይበል፤ እግዚአብሔር #በክፉ_አይፈተንምና፤ እርሱ ራሱስ ማንንም #አይፈትንም።
ነገር ግን እያንዳንዱ #በራሱ_ምኞት_ሲሳብና ሲታለል #ይፈተናል።
ከዚህ በኋላ #ምኞት ፀንሳ #ኃጢአትን ትወልዳለች፤ ኃጢአትም ካደገች በኋላ #ሞትን_ትወልዳለች።


✥✥✥ያዕቆብ 1:13-15✥✥✥
2.1K viewsedited  11:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-19 09:30:07
እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ መታሰቢያ በዓል እንዲሁም ለሌሎች ቅዱሳን መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ!

✥✥✥ሰኔ ፲፪ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል በነገዱ ውስጥ በመላእክት ሁሉ ላይ ብዙ #ክብር_የተሾሙበት፤ #የባሕራንን_የሞት_ደብዳቤ_ወደ_ሕይወት_የቀየረበት፤ #አፎምያን_ያዳነበት እለት ነው።✥✥✥

#እግዚአብሔርም_እንዲህ_አለው....

"ሚካኤል ሆይ ምእመናን ይለምኑሃል፤ እንሆ እኔም መታሰቢያህን ያደረጉትን የሚቻልህን ያህል ሦስት ጊዜ በእሳታውያን ክንፎችህ ተሸክመህ ወደ ሕይወት እንድታስገባቸው አዝዣለሁ።"

#ወንድሞቼ_ሆይ...
"ስለዚህ ነቅተን ተግተን የመላእክት አለቃ የከበረ የቅዱስ ሚካኤልን በዓል መታሰቢያ እንደተቻለን እናድርግ።"

✟#ምልጃው ከሁላችን ጋር ይሁን፤
✟በመካከላችን #ፍቅርን_ያድርግልን፤
✟እስከ ዕለተ ሞታችንም #በቀናች_ሃይማኖት_ያጽናን።
✟ልመናው #ከሲኦል_ረግረግ_ያድነን፤
✟ከርጉም ተኩላ አፍም ያውጣን፤
✟ ከክፉ የሰይጣን ወጥመድም ያድነን።


ለዘላለሙ አሜን!

ምንጭ:-
ድርሳነ ሚካኤል ዘሰኔ
ሥዕል ቅዱስ ሚካኤል http://t.me/ethioicons
2.2K views06:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-17 07:05:19 “እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን #ኃጢአት_አስወግደን፥ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን #ኢየሱስን #ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ #በትዕግሥት_እንሩጥ፤ እርሱ ነውርን ንቆ በፊቱም ስላለው ደስታ በመስቀል ታግሦ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአልና።”

— ዕብራውያን 12፥1-2
2.0K views04:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-16 17:43:21 "#ሁልጊዜ_በጌታ_ደስ_ይበላችሁ ደግሜ እላለሁ #ደስ_ይበላችሁ!!!

ገርነታችሁ ለሰው ሁሉ ይታወቅ። #ጌታ_ቅርብ_ነው በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋራ በእግዚአብሔር ዘንድ #ልመናችሁን_አስታውቁ እንጂ #በአንዳች_አትጨነቁ። አእምሮንም ሁሉ የሚያልፍ #የእግዚአብሔር_ሰላም #ልባችሁንና_ዐሳባችሁን በክርስቶስ ኢየሱስ #ይጠብቃል።"


ፊልጵስዩስ 4:4-7
1.9K viewsedited  14:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ