Get Mystery Box with random crypto!

#ቃሉን_የምታደርጉ ሁኑ እንጂ ራሳችሁን እያሳታችሁ #የምትሰሙ_ብቻ_አትሁኑ። ቃሉን የሚሰማ የማያደር | ኦርቶዶክሳዊ ጥቅስ መጽሔት

#ቃሉን_የምታደርጉ ሁኑ እንጂ ራሳችሁን እያሳታችሁ #የምትሰሙ_ብቻ_አትሁኑ።
ቃሉን የሚሰማ የማያደርገውም ቢኖር የተፈጥሮ ፊቱን በመስተዋት የሚያይን ሰው #ይመስላል፤
ራሱን አይቶ ይሄዳልና፥ ወዲያውም እንደ ምን እንደ ሆነ #ይረሳል።
ነገር ግን ነጻ የሚያወጣውን ፍጹሙን ሕግ ተመልክቶ #የሚጸናበት፥ #ሥራንም&የሚሠራ እንጂ ሰምቶ የሚረሳ ያልሆነው፥ #በሥራው_የተባረከ_ይሆናል።

✥✥✥ያዕቆብ 1:22-25✥✥✥