Get Mystery Box with random crypto!

ኦርቶዶክሳዊ ጥቅስ መጽሔት

የቴሌግራም ቻናል አርማ bibleztewahido — ኦርቶዶክሳዊ ጥቅስ መጽሔት
የቴሌግራም ቻናል አርማ bibleztewahido — ኦርቶዶክሳዊ ጥቅስ መጽሔት
የሰርጥ አድራሻ: @bibleztewahido
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.58K
የሰርጥ መግለጫ

"ልጄ ሆይ በክርስትናህ መጎልመስ ከፈለክ ከቅዱሳት መጻህፍት ጋር ራስህን አዛምድ"
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-06-14 16:44:06 “በአንዳንዶችም ዘንድ ልማድ እንደ ሆነው፥ #መሰብሰባችንን_አንተው እርስ በርሳችን #እንመካከር እንጂ፤ ይልቁንም #ቀኑ_ሲቀርብ እያያችሁ #አብልጣችሁ #ይህን_አድርጉ።”
— ዕብራውያን 10፥25
2.1K views13:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-14 13:29:53
✥✥✥መዝ ፳:፩-፭✥✥✥
✥✥✥✥✥✥✥

✟በመከራ ቀን እግዚአብሔር #ይስማህ፤ የያዕቆብ አምላክ ስም #ያቁምህ።

✟ከመቅደሱ ረድኤትን #ይላክልህ፥ ከጽዮንም #ያጥናህ።

✟ቍርባንህን ሁሉ #ያስብልህ፤ የሚቃጠል መሥዋዕትህን #ያለምልምልህ።

✟እንደ ልብህ #ይስጥህ፤ ፈቃድህንም ሁሉ #ይፈጽምልህ።

✟በማዳንህ ደስ ይለናል፤ በአምላካችን ስም ከፍ ከፍ እንላለን፤ ልመናህን ሁሉ እግዚአብሔር #ይፈጽምልህ።
2.1K views10:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-13 07:24:16 ጾመ ሐዋርያት

ጾመ ሐዋርያት ቅዱሳን ሐዋርያት መንፈስ ቅዱስን ተቀብለው በመላው ዓለም ተዘዋውረው ወንጌልን ከመስበካቸው በፊት የጾሙት ጾም ነው፡፡ ጾመ ድኅነት ደግሞ ስያሜው እንደሚያመለክተው ‹የመዳን ጾም› ማለት ሲሆን ይህም በብሉይ ኪዳኑ አጽዋማት በጾመ አስቴር እና በጾመ ዮዲት የተተካ የሐዲስ ኪዳን ጾም ነው፡፡ በብሉይ ኪዳን በሐማ ምክንያት በእስራኤል ላይ ታውጆ የነበረው ሞት በጾመ አስቴር እንደ ተሻረ ሁሉ በሐዲስ ኪዳንም በዕለተ ረቡዕ በጌታችን ላይ በተፈጸመው ምክር የሰይጣን ሴራ ፈርሷልና በጾመ አስቴር ምትክ ረቡዕን እንጾማለን፡

በዘንድሮ ዓመት ጾመ ሐዋርያት ሰኔ ፮፣ ጾመ ድኅነት ደግሞ ሰኔ ፰ ቀን ይጀመራሉ፡፡ በመሆኑም ‹ይሄ ቄሶች ወይም መነኰሳት የሚጾሙት ጾም ነው› የሚል ሰበብ ሳንፈጥር ሁላችንም በአንድነት ብንጾማቸው ከእግዚአብሔር ዘንድ ይቅርታ፣ ጸጋና ምሕረትን እናገኛለንና ራሳችንን ለጾም አዘጋጅተን እንጹም!
እንኳን አደረሳችሁ !
2.1K views04:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-10 09:27:17
...."እግዚአብሔር መጥቶ ጽድቅን እስኪያዘንብላችሁ ድረስ #እርሱን_የምትሹበት_ዘመን_ነውና ለእናንተ #በጽድቅ_ዝሩ፥ እንደ ምሕረቱም መጠን #እጨዱ፥ ጥጋታችሁንም #እረሱ።"....

✥✥✥ሆሴ 10: 12✥✥✥
2.6K views06:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-03 15:32:13 የአመራርንት ሥልጠና መውሰድ የምተሹ እዚህ ቢድን ውስጥ ኮሜንት ላይ የግል ሊንካችሁን አስቀምጡ https://t.me/+VYtQE4hmpfQMI1DD
3.1K views12:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-01 08:16:25በእምነትና በትዕግሥትም የተስፋውን ቃል የሚወርሱትን #እንድትመስሉ እንጂ #ዳተኞች እንዳትሆኑ፥ ተስፋ እስኪሞላ ድረስ እያንዳንዳችሁ ያን #ትጋት እስከ መጨረሻ #እንድታሳዩ #እንመኛለን።”
— ዕብራውያን 6፥11-12
3.1K views05:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-26 11:07:33 “እንግዲህ ምሕረትን #እንድንቀበል በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን #ጸጋ እንድናገኝ ወደ ጸጋው ዙፋን #በእምነት_እንቅረብ።”

— ዕብራውያን 4፥16
3.6K views08:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-23 13:47:11 ሰዎችን ሁሉ የሚያድን #የእግዚአብሔር_ጸጋ ተገልጦአልና፤ ይህም #ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና #ዓለማዊን_ምኞት_ክደን፥ የተባረከውን #ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር #መገለጥ_እየጠበቅን፥ #ራሳችንን_በመግዛትና #በጽድቅ #እግዚአብሔርንም_በመምሰል በአሁኑ ዘመን #እንድንኖር_ያስተምረናል።

✥✥✥ቲቶ 2:11-13✥✥✥
3.8K viewsedited  10:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-18 21:33:58 “ጌታም ከክፉ ነገር ሁሉ #ያድነኛል ለሰማያዊውም መንግሥት #ይጠብቀኛል፤ ለእርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
— 2ኛ ጢሞቴዎስ 4፥18
3.9K views18:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ