Get Mystery Box with random crypto!

ሰዎችን ሁሉ የሚያድን #የእግዚአብሔር_ጸጋ ተገልጦአልና፤ ይህም #ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና #ዓለማዊን_ | ኦርቶዶክሳዊ ጥቅስ መጽሔት

ሰዎችን ሁሉ የሚያድን #የእግዚአብሔር_ጸጋ ተገልጦአልና፤ ይህም #ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና #ዓለማዊን_ምኞት_ክደን፥ የተባረከውን #ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር #መገለጥ_እየጠበቅን፥ #ራሳችንን_በመግዛትና #በጽድቅ #እግዚአብሔርንም_በመምሰል በአሁኑ ዘመን #እንድንኖር_ያስተምረናል።

✥✥✥ቲቶ 2:11-13✥✥✥