Get Mystery Box with random crypto!

✥✥✥መዝ ፳:፩-፭✥✥✥ ✥✥✥✥✥✥✥ ✟በመከራ ቀን እግዚአብሔር #ይስማህ፤ የያዕቆብ አ | ኦርቶዶክሳዊ ጥቅስ መጽሔት

✥✥✥መዝ ፳:፩-፭✥✥✥
✥✥✥✥✥✥✥

✟በመከራ ቀን እግዚአብሔር #ይስማህ፤ የያዕቆብ አምላክ ስም #ያቁምህ።

✟ከመቅደሱ ረድኤትን #ይላክልህ፥ ከጽዮንም #ያጥናህ።

✟ቍርባንህን ሁሉ #ያስብልህ፤ የሚቃጠል መሥዋዕትህን #ያለምልምልህ።

✟እንደ ልብህ #ይስጥህ፤ ፈቃድህንም ሁሉ #ይፈጽምልህ።

✟በማዳንህ ደስ ይለናል፤ በአምላካችን ስም ከፍ ከፍ እንላለን፤ ልመናህን ሁሉ እግዚአብሔር #ይፈጽምልህ።