Get Mystery Box with random crypto!

'#ሁልጊዜ_በጌታ_ደስ_ይበላችሁ ደግሜ እላለሁ #ደስ_ይበላችሁ!!! ገርነታችሁ ለሰው ሁሉ ይታወቅ። | ኦርቶዶክሳዊ ጥቅስ መጽሔት

"#ሁልጊዜ_በጌታ_ደስ_ይበላችሁ ደግሜ እላለሁ #ደስ_ይበላችሁ!!!

ገርነታችሁ ለሰው ሁሉ ይታወቅ። #ጌታ_ቅርብ_ነው በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋራ በእግዚአብሔር ዘንድ #ልመናችሁን_አስታውቁ እንጂ #በአንዳች_አትጨነቁ። አእምሮንም ሁሉ የሚያልፍ #የእግዚአብሔር_ሰላም #ልባችሁንና_ዐሳባችሁን በክርስቶስ ኢየሱስ #ይጠብቃል።"


ፊልጵስዩስ 4:4-7