Get Mystery Box with random crypto!

“እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶ | ኦርቶዶክሳዊ ጥቅስ መጽሔት

“እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን #ኃጢአት_አስወግደን፥ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን #ኢየሱስን #ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ #በትዕግሥት_እንሩጥ፤ እርሱ ነውርን ንቆ በፊቱም ስላለው ደስታ በመስቀል ታግሦ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአልና።”

— ዕብራውያን 12፥1-2