Get Mystery Box with random crypto!

ማንም #ሲፈተን፦ በእግዚአብሔር እፈተናለሁ #አይበል፤ እግዚአብሔር #በክፉ_አይፈተንምና፤ እርሱ ራሱ | ኦርቶዶክሳዊ ጥቅስ መጽሔት

ማንም #ሲፈተን፦ በእግዚአብሔር እፈተናለሁ #አይበል፤ እግዚአብሔር #በክፉ_አይፈተንምና፤ እርሱ ራሱስ ማንንም #አይፈትንም።
ነገር ግን እያንዳንዱ #በራሱ_ምኞት_ሲሳብና ሲታለል #ይፈተናል።
ከዚህ በኋላ #ምኞት ፀንሳ #ኃጢአትን ትወልዳለች፤ ኃጢአትም ካደገች በኋላ #ሞትን_ትወልዳለች።


✥✥✥ያዕቆብ 1:13-15✥✥✥