Get Mystery Box with random crypto!

በማለዳ ንቁ !

የቴሌግራም ቻናል አርማ bemaleda_neku — በማለዳ ንቁ !
የቴሌግራም ቻናል አርማ bemaleda_neku — በማለዳ ንቁ !
የሰርጥ አድራሻ: @bemaleda_neku
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 18.24K
የሰርጥ መግለጫ

(2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕ. 13)
----------
11፤ በቀረውስ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ደኅና ሁኑ። ፍጹማን ሁኑ፥ ምክሬን ስሙ፥ በአንድ ልብ ሁኑ፥ በሰላም ኑሩ፥ የፍቅርና የሰላምም አምላክ ከእናንተ ጋር ይሆናል።
14፤ የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የእግዚአብሔርም ፍቅር የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን። አሜን፡፡
@bemaledaa_neku_bot

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2022-05-28 16:34:31 የቀጠለ..                           ለ•  ለሥጋ ይጠቅመናል ከክርስቶስ መወለድ ወዲህ በተገለጡት የምሕረት ዓመታት ውሰጥ ሦስት አይነት የሰው ልጆች የመዳን መንገዶች ታውቀዋል:: እነዚህንም የነፍስ መዳን፣ የሥጋ መዳንና የነፍስና የሥጋ መዳን ብለን ከፍለን ልናያቸው እንችላለን:: ከመድኃኒቱ በስተቀኝ የተሰቀለው ወንበዴ ለነፍስ መዳን ምሳሌ የሚሆን ሁነኛ ሰው ነው:: ወንበዴው ከክርስቶስ…
8.5K views13:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-27 12:24:48 ተሞክሮ 129

መለካችሁን ቀጥሉ ☞ @bemaledaa_neku_bot
9.1K viewsedited  09:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ