ኢሉሚናቲየም ማህበር በኢትዮጲያ — የቴሌግራም ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ abeni_sam_app — ኢሉሚናቲየም ማህበር በኢትዮጲያ
የቴሌግራም ቻናል አርማ abeni_sam_app — ኢሉሚናቲየም ማህበር በኢትዮጲያ
የሰርጥ አድራሻ: @abeni_sam_app
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.52K
ተመሳሳይ ቻናሎች ሃይማኖት
የሰርጥ መግለጫ

📩 @Dagicommentbot 🔥
Creator:- dagi💦

የቻናል ስታትስቲክስ
16.5% የተሳትፎ መጠን
251 እይታዎች / ልጥፍ
0 ልጥፎች / ቀን

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

10 aug 2022
ምቅናየ አጋንንት

በስመ ፡አብ ፡ወወልድ፡ ወመንፈስ፡ ቅዱስ፡ ፩ ፡አምላክ፡ ጸሎት፡ በእንተ፡ ምቅናየ ፡አጋንንት፡ ዘያውዒ፡ አእጋረ ወያጠዊ፡ አእዳወ፡ ወይቀጠቅጥ፡ አርእስተ፡ ያቃፉር ፡ያቃፉር፡ ያቃፉር፡ ያቃፉር፡ ያቃፉር፡ ያቃፉር፡ ያቃፉር፡ አልቃፉር፡ ያቃፉር ፡አልቃፉር፡ ያቃፉር፡ አልቃፉር፡ ያቃፉር፡ አልቃፉር፡ አዊን፡ አዊን፡ አዊን፡ አዊል፡ አዊል፡ አዊል፡ ኢሂል፡ ኢሂል፡ ኢሂል፡ ሂል፡ ሂል፡ ሂል፡ ኢፒፓ፡ ጲድ፡ አኢጢጥ፡ ኢውኢፔኤል፡ ፑጲ፡ ውኢፓ፡ ኤፌቶርኤል፡ ርውዒ፡ ፑጲ፡ ፃፉን፡ ንውጲ፡ ኢድዮ፡ ጵፒ፡ ፃይውል፡ ኢልኤል ፡በዝ ፡ቃልከ ፡አማኅፀንኩ፡ ነፍስየ፡ ወሥጋየ፡ ከመ፡ ታድኅነኒ፡ እምዓይነ ፡ወርቅ፡ ወነቀጥቃጠ፡ እግር ፡ለገብርከ፡ እከሌ፡(ስም)

፡ከመ ፡ኢይምጽአኒ፡ ሞት፡ ዘእንበለ፡ ጊዜየ፡ ከመቀታሊ፡ መዓልተ፡ ወከመ ፡ሠራቂ፡ ሌሊተ፡ በአልሞኢዛ፡ ወረፊኡ፡ ስምከ፡ በኢልመክኑን፡ ወጊርዮስ ፡ስምከ፡ ተማኅፀንኩ፡ አነ፡ እም፡ እመሥገርቶሙ፡ ለአጋንንት፡ ወእም፡ እዴሆሙ፡ ለነሀብት፡ ለገብርከ ፡እከሌ(ስም)፡

ከመ፡ ኢይምጽአኒ፡ ሞት፡ ሰላም፡ ሰላም፡ ለመልክዕከ፡ በአምኆ፡ በሰጊድ፡ ወበከልሆ፡ ቅዱስ፡ ሚካኤል፡ የዋህ፡ ዘልማድከ፡ ተራኅርሆ፡ ሰይፈከ፡ ይርአይ፡ ተመሊሆ ፡ይጉየይ፡ ፈሪሆ፡ ኢያደንግፀኒ፡ ፀር፡ በፍኖት፡ ፀኒሖ፡ ሰዳዴ፡ ሰይጣናት፡ ፋኑኤል፡ ዕቀበኒ፡ ወአድኅነኒ፡ እምዓይነ፡ ጸላኢ፡ ወፀር፡ ሊተ፡ ለገብርከ፡ እከሌ (ስም ይግባ)
ለሴት ሲሆን (ለወለትከ)

ይህ ጸሎት የአጋንንት መግዣ ነው።
ይህ ማለት እኛ ዘንድ ክፉ አጋንንት ዓይነ ጥላ፣የቡዳ መንፈስ፣የፍርሃት መንፈስ ፣የመተት መናፍስት እንዳይሰለጥኑ መገዘቻ፣ ማራቅያ፣መግዣ ማለት ነው።

ይህ ጸሎት ያለንጽህና እንዲጸልዩ አይመከርም።ከጾታዊ ግኑኝነት ውጭ፣ከወር አበባ ውጭ ቢጸለይ መልካም ነው።

#ገቢሩ፦
፩ኛ,ከላይ ያለው ጸሎት ጧት ጧት ሶስት ሶስት ጊዜ ጧት በባዶ ሆድ በውኃ ወይም በሎሚ ላይ እየጸለዩ ይጠጡ።ሎሚውንም በውኃ ውስጥ ጨምቀው ይጠጡ።
ይህ ድርጊት ለ ሰባት ቀናት በተከታታይ ይሁን።

፪ኛ,ማታ ማታ በከርቤ ዕጣን ላይ ሰባት ሰባት ጊዜ እየጸለዩ በፍም እሳት አድርገው ሰባት ሰባት ፍሬ የከርቤ ዕጣን እያጨሱ ተሸፋፍነው ሙሉ ሰውነት ታጥኖ መተኛት።ይህ ድርጊት ለ አስራ አራት ቀናት ያድርጉ መልካም ውጤት አለው።

፫ኛ,የችፍርግ ሥር፣የቀጠጥና ሥር፣የመረዝ ሥር፣የወይራ ተቀጽላ እነዚህ አንድነት አዋህደህ አንድነት ሰልቆ ከላይ ያለው ጸሎት በበግ ብራና ላይ በቀይ ቀለም አጽፈው በእግር ላይ ያስሯል።
ይህ ጥበብ ድንቅ እና ፍቱን የአጋንንት ፀር ነው።
ሶስተኛው ገቢር እጅግ በአጋንንት የሚፈተኑ ሰዎች፣ለሚያጠምቁ ካህናት፣ለሚቃዡ ህፃናት፣በፍርሃት ለሚንቀጠቀጡ ሰዎች፣ገበያ ለገረገረባቸው ሰዎች፣ዝንየት፡ህልመ ለሊት ለሚያጠቃቸው ሰዎች ይሆናል።

በውጭም በሃገርም በክፉ አጋንንት ወጥመድ ለተጠቃችሁ በሞላ ከውዳሴ ማርያም በተጨማሪ ይችን ጸሎት ብትጸልይዋት ድንቅ ነገር ታገኛላችሁ።

ሼር በማድረግ በዚህ ችግር ለተጠቁ ውድ ቤተሰቦቻችሁ አድርሱልኝ።
የእግዚአብሔር ጥበብ ያድንቁ ዘንድ እንዲሁም ፈጣሪያቸውን ያመሰግኑ ዘንዳ!

በአማን ዘተፈትነ!
የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።0918460767
251 viewsኤርሚ ኤርሚ, 05:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ

ተደጋግመው የሚነሱ ጥያቄዎች

ስለ ኢሉሚናቲየም ማህበር በኢትዮጲያ በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎች

ኢሉሚናቲየም ማህበር በኢትዮጲያ 1.52K ተመዝጋቢዎች ያሉት የቴሌግራም ቻናል ነው። በዚህ ገጽ ላይ የቻናሉ መግለጫ፣ ግምገማዎች፣ ደረጃ እና ዝርዝር ስታቲስቲክስ ይገኛሉ።
በዚህ ገጽ ላይ "ወደ ቻናል ይሂዱ" የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ ወይም @abeni_sam_app ን በቴሌግራም መተግበሪያ ውስጥ ይፈልጉ። እንዲሁም የቻናሉን የተጠቃሚ ስም ገልብጠው በቴሌግራም መፈለጊያ ውስጥ መለጠፍ ይችላሉ።
አዎ፣ ኢሉሚናቲየም ማህበር በኢትዮጲያ ነፃ የቴሌግራም ቻናል ነው። ሁሉንም ልጥፎች ያለምንም ክፍያ መከታተል እና ማንበብ ይችላሉ።
የኢሉሚናቲየም ማህበር በኢትዮጲያ ቻናል በአሁኑ ጊዜ 1.52K ተመዝጋቢዎች አሉት። የተመዝጋቢዎች ቁጥር በመደበኛነት ይዘመናል።
ኢሉሚናቲየም ማህበር በኢትዮጲያ ይዘቱን በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ ያትማል። መልእክቶቹን ለማንበብ በዚህ ገጽ ላይ ባለው ማገናኛ ቻናሉን በቴሌግራም ይክፈቱ።
አዎ፣ ተመሳሳይ የሃይማኖት ቻናሎችን ከታች "ተመሳሳይ ቻናሎች" በሚለው ክፍል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ። ተዛማጅ የቴሌግራም ቡድኖችን፣ ቦቶችን እና ተለጣፊዎችንም እናሳያለን።
መልእክቶቹ በቴሌግራም ውስጥ ይነበባሉ፦ በዚህ ገጽ ላይ ባለው ማገናኛ ኢሉሚናቲየም ማህበር በኢትዮጲያ ን ይክፈቱ። በዚህ ገጽ ላይ የቻናሉ መግለጫ፣ የተመዝጋቢዎች ብዛት፣ ግምገማዎች እና ስታቲስቲክስ ያገኛሉ።
ኢሉሚናቲየም ማህበር በኢትዮጲያ avatar
ኢሉሚናቲየም ማህበር በኢትዮጲያ @abeni_sam_app
በቴሌግራም ይክፈቱ