Get Mystery Box with random crypto!

Arif Neger

የቴሌግራም ቻናል አርማ arifnegermedia — Arif Neger A
የቴሌግራም ቻናል አርማ arifnegermedia — Arif Neger
የሰርጥ አድራሻ: @arifnegermedia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.04K

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 12

2022-08-28 12:51:47
የወልድያ ሕዝብ ተረጋግቶ አካባቢውን እንዲጠብቅ መልዕክት ተላለፈ።

የወልድያ ከተማ አስተዳደር የከተማው ሕዝብ ተረጋግቶ አካባቢውን እንዲጠብቅ እና ለጥምሩ ጦር ደጀንነቱን አጠናክሮ እንዲቀጥል ዛሬ ጥሪ አቅርቧል።

" የሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ የአማራ ልዩ ኃይል፣ ፋኖ እና ሚኒሻው እየተፋለሙ ነው " ያለው የወልድያ ከተማ " የአካባቢው ማኅበረሰብ አካባቢውን ተረጋግቶ በመጠቅ ለጥምር ጦሩ የተለመደ ሁለተናዊ ደጀንነቱን አጠናክሮ ይቀጥል " ሲል ጥሪውን አቅርቧል።

ከተማ አስተዳደሩ " የጦርነቱ የፍልሚያ ቦታ እስከ አሁኗ ሰዓት ድረስ ከራያ ሚዳ አልዘለለም " ያለ ሲሆን ሾልኮ ለማለፍና በወሬ ለመፍታት የተደረገው ስልትም እስካሁን አልሰመረም ብሏል።

የከተማ አስተዳደሩ ዛሬ መልዕክቱን ያሰራጨው የአካባቢውን ተጨባጭ ሁኔታ በአካላዊ እንቅስቅሴ ጭምር በማጣራት መሆኑን አመልክቷል።

ምንም እንኳን አሁንም መሳሪያ ወርዶ ችግሮች በሰላም እንዲፈቱ የሚቀርቡ የሰላም ጥሪዎች ከሀገር ውስጥ እና ከውጭ እየቀረቡ ቢሆንም በሰሜን ኢትዮጵያ ዳግም ያገረሸው ግጭት ከቀን ወደ ቀን እየተባባሰ መጥቷል። ህወሓት ከዚህ ቀደም ለሰብዓዊነት ሲባል ተኩስ አቁም በታወጀበት ወቅት ከነበረበት ቦታ ወደፊት በመምጣት የአማራ ክልል ቦታዎችን እየያዘ ነው።

በትላንትናው ዕለት በኢትዮጵያ መንግስት እንደተገለፀው የኢትዮጵያ መከላከያ ከቆቦ ከተማ ለቆ ወጥቷል፤ በዚህም ቆቦ በህወሓት ስር ይገኛል።

መንግስት፤ ህወሓት #የህዝብ_ማዕበል ስልት በመጠቀም ጥቃት እያደረሰ መሆኑን በመግለፅ የህዝብ ከፍተኛ ፍጅት ለማስወገድ መከላከያው " ቆቦ " ን መልቀቁን በትለንትናው መግለጫ አስረድቷል።

#ArifNeger

#Ethiopia #Ethiopiannews #ዜና #News
2.0K viewsedited  09:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 12:00:46
ምርጫውን አቶ ኢሳያስ ጅራ አሸነፉ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንን ለቀጣዮቹ አራት ዓመታት ለመምራት በአብላጫ ድምፅ አቶ ኢሳያስ ጅራ መመረጣቸውን ጉባኤ ይፋ አድርጓል። አቶ ኢሳያስ ጅራ ለሁለተኛ የስራ ዘመን ፌዴሬሽኑን ለመምራት በሀላፊነት ተመርጠዋል።

#ArifNeger

#Ethiopia #Ethiopiannews #ዜና #News

ለፈጣን መረጃዎች
ዩትዩብ: https://youtube.com/c/Addisnegertop10

ቲክቶክ: https://www.tiktok.com/@arifneger24

ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/Arifneger

ቴሌግራም: https://t.me/arifnegermedia

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/Arifnegermedia/

አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!
1.9K views09:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 21:25:16
በመቀለ ከተማ ላይ ተፈፀመ በተባለ የአውሮፕላን ጥቃት 4 ሰዎች መገደላቸውን እና በጥቃቱ ሌሎች 9 ሰዎች መጎዳታቸውን የዓይን እማኞች እና የሆስፒታል ምንጮች መናገራቸውን የጀርመን ድምፅ ዘግቧል።

የኢትዮጵያ መንግሥት አየር ኃይል በትግራይ «ወታደራዊ ስፍራዎች ላይ ብቻ ያነጣጠረ» ጥቃት መፈፀሙን አስታወቋል።

በሰላማዊ ሰዎች መኖርያ አካባቢ ተፈፅሟል ተብሎ በትግራይ አማፅያን የቀረበበትን ክስም ዉድቅ አድርጓል።

#ArifNeger

#Ethiopia #Ethiopiannews #ዜና #News

ለፈጣን መረጃዎች
ዩትዩብ: https://youtube.com/c/Addisnegertop10

ቲክቶክ: https://www.tiktok.com/@arifneger24

ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/Arifneger

ቴሌግራም: https://t.me/arifnegermedia

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/Arifnegermedia/

አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!
2.2K views18:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 21:13:46
"እኛ አፋሮች የኢትዮጵያ አደራ አለብን፣ እኛ አፋሮች የሱልጣን አሊሚራህ አደራ አለብን። ጦርነት ምርጫችን ባይሆንም እቤትህ የመጣውን እንግዳን በአመጣጡ ልክ አስተናግዶ በክብር መላክ በአፋር ህዝብ የተለመደና ከማንታማበት አንዱ የመጣውን በአመጣጡ አስተናግዶ መሸኘት ላይ ነው።

ሐጂ አወል አርባ ኡንዴ የዛውያ ቲቪ ላይ ከተናገሩት የተወሰደ

#ArifNeger

#Ethiopia #Ethiopiannews #ዜና #News

ለፈጣን መረጃዎች
ዩትዩብ: https://youtube.com/c/Addisnegertop10

ቲክቶክ: https://www.tiktok.com/@arifneger24

ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/Arifneger

ቴሌግራም: https://t.me/arifnegermedia

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/Arifnegermedia/

አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!
1.9K views18:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 21:13:31
“በወርቅ የተሞላን ቤት እንጂ ባዶ ቤት የጠላትን ልብ አይስብም የክፋት ሀይላት ሚረባረቡብን መጪውን ብሩህ ዘመን አይተው እንጂ ተስፋ ቢስ ደሆች መሆናችን አስጨንቋቸው አይደለም”

ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ረ አብይ አህመድ

#ArifNeger

ዩትዩብ: https://youtube.com/c/Addisnegertop10

ቲክቶክ: https://www.tiktok.com/@arifneger24

ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/Arifneger

ቴሌግራም: https://t.me/arifnegermedia

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/Arifnegermedia/

አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!
1.7K views18:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 08:52:07
ህወሓት ያበደርኩትን ነዳጅ መልሼ ወሰድኩ እንጂ አልዘረፍኩም አለ

የዓለም ምግብ ፕሮግራም (WFP) ከመቐለ ተሰረቀ ባለው ነዳጅ ጉዳይ ላይ በዋና ዳይሬክተሩ ዴቪድ ባዝሊ በኩል በሰጠው ማብራሪያ ከትላንት በስተያ ጥዋት የተዘረፈው ነዳጅ በቅርቡ በWFP ተገዝቶ ከመሰረቁ ጥቂት ቀናት በፊት መቀሌ የደረሰ መሆኑንና የታጠቁ ቡድኖች ወደ WFP ግቢ በሀይል ገብተው እንደሰረቁት አስረድተዋል።

በዚህም ያለ ነዳጁ ምግብ፣ ማዳበሪያ፣ መድሃኒት እና ሌሎች አስቸኳይ ድጋፎችን ድርጅቱ በመላው ትግራይ ሊያደርስ እንደማይችል ገልፆ የትግራይ ባለስልጣናት በአስቸኳይ የነዳጅ ክምችቱን እንዲመልሱ አሳስበዋል።

ከወራት በፊት ከ600 ሺ ሊትር በላይ ነዳጅ ለዓለም ምግብ ፕሮግራም አበድርያለሁ ያለው ህወሓት በበኩሉ "በነበረን ስምምነት መሠረት ያበደርነውን ነዳጅ መልሼ ወስድኩ እንጂ ዘረፋ አልፈጸምኩም " ሲል መልሷል።

#ArifNeger

#Ethiopia #Ethiopiannews #ዜና #News

ለፈጣን መረጃዎች
ዩትዩብ: https://youtube.com/c/Addisnegertop10

ቲክቶክ: https://www.tiktok.com/@arifneger24

ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/Arifneger

ቴሌግራም: https://t.me/arifnegermedia

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/Arifnegermedia/

አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!
1.8K views05:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 08:51:55
“ዳግም ወደ ግጭት መግባት የሰዎችን ስቃይ፣የሰብዓዊ መብት ረገጣ እና ተጨማሪ አኮኖሚያዊ ችግሮች ያስከትላል” ብላለች አሜሪካ

የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ፤ በኢትዮጵያ ዳግም ግጭት መጀመሩ አሜሪካን እንደሚያሳስባት ገልጸዋል።

ብሊንከን ፤ የኢትዮጵያ መንግስት እና ህወሓት ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ዘላቂ የሆነ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ለመድረስ እንዲሁም በመጨረሻም ግጭቱን በዘላቂነት ለማስቆም ጥረታቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉም ጥሪ አቅርበዋል።

“አሜሪካ ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነትና የግዛት አንድነት መጠበቅ እንዲሁም በሀገሪቱ ሰላምና መረጋጋት እንዲመጣ ቁርጠኛ አቋም አላት ሲለም የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናግረዋል።

#ArifNeger

#Ethiopia #Ethiopiannews #ዜና #News

ለፈጣን መረጃዎች
ዩትዩብ: https://youtube.com/c/Addisnegertop10

ቲክቶክ: https://www.tiktok.com/@arifneger24

ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/Arifneger

ቴሌግራም: https://t.me/arifnegermedia

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/Arifnegermedia/

አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!
1.5K views05:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 08:51:34
ነዳጅ ከሌለ በትግራይ ክልል ችግር ላይ ላሉ ወገኖች ምግብ ማድረስ እንደማይቻል የዓለም ምግብ ፕሮግራም አስታወቀ

የፕሮግራሙ ዋና ዳይሬክተር ዴቪድ ቤዝሌይ “የትግራይ ባለስልጣናት” 570 ሺ ሌትር ነዳጅ ከመጋዘን መውሰዳቸውን በይፋዊ የትዊተር ገጻቸው ላይ አስፍረዋል።

“የትግራይ ባለስልጣናት” የፈጸሙት አሳዛኝና ክበረ ነክ የሆነ ድርጊት እንደሆነ የገለጹት ዴቪድ ቤዝሌይ ባለስልጣናቱ የወሰዱትን ነዳጅ አሁኑኑ መመለስ አለባቸው ብለዋል።

ከዓለም ምግብ ፕሮግራም ባለፈም የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የህወሃት ባለስልጣናት መቀሌ ከሚገኙ የዓለም የምግብ ድርጅት መጋዘኖች ውስጥ ነዳጅ መዝረፋቸውን ገልጸዋል።

#ArifNeger

#Ethiopia #Ethiopiannews #ዜና #News

ለፈጣን መረጃዎች
ዩትዩብ: https://youtube.com/c/Addisnegertop10

ቲክቶክ: https://www.tiktok.com/@arifneger24

ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/Arifneger

ቴሌግራም: https://t.me/arifnegermedia

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/Arifnegermedia/

አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!
1.4K views05:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 01:38:00
የቱርኩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሜቭሉት ካቩስኦግሉ ዛሬ በሰጠው መግለጫ ቱርክ በየትኛውምና በማንኛውም መልኩ ከኢትዮጵያ ጎን ትቆማለች ለኢትዮጵያም ሁሉንም አይነት ድጋፍ ታደርጋለች በማለት ዳግም አጋርነቷን አረጋግጧል ።

ቱርክ ኢትዮጵያ ሰላም የሰፈነባትና የተረጋጋች እንድትሆን ድጋፏን አጠናክራ እንደምትቀጥልም አረጋግጠዋል ሲል TRT world ዘግቧል።

#ArifNeger

#Ethiopia #Ethiopiannews #ዜና #News

ለፈጣን መረጃዎች
ዩትዩብ: https://youtube.com/c/Addisnegertop10

ቲክቶክ: https://www.tiktok.com/@arifneger24

ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/Arifneger

ቴሌግራም: https://t.me/arifnegermedia

ፌስቡክ፡ https://bit.ly/3AkLwC9

አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!
1.4K viewsedited  22:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 01:37:47
" ሲቪል ዜጎችን ለመመገብ የሚደረገውን ጥረት ማደናቀፍ እጅግ የጭካኔ ተግባር ነው። የተዘረፈውን ነዳጅ መልሱ " - ሳማንታ ፓወር

የአሜሪካ ህዝብ ተራድኦ ድርጅት (USAID) አስተዳዳሪ ሳማንታ ፓወር ፤ ህወሓት (TPLF) የዓለም ምግብ ፕሮግራም ለስራ የሚጠቀምበትን 150,000 ጋሎን ነዳጅ መዝረፉን በመግለፅ ድርጊቱን አጥበቀው አውግዘዋል።

በተጨማሪም በእርዳታ ሰራተኞች ላይ እንግልት መድረሱን በመጠቆም ፤ ህወሓት (TPLF) በእርዳታ ሰራተኞች ላይ ያደረሰውን እንግልት ድርጅታቸው አጥብቆ እንደሚያወግዝ ገልፀዋል።

" ኢትዮጵያውያን ሲቪል ዜጎችን ለመመገብ የሚደረገውን ጥረት ማደናቀፍ እጅግ የጭካኔ ተግባር ነው " ያሉት ፓወር ህወሓት (TPLF) የዘረፈውን ነዳጅ እንዲመልስ በድርጅታቸው ስም ጥሪ አቅርበዋል።

ከነዳጅ ዝርፊያ ጋር በተያያዘ አሁንም ዓለም አቀፍ ተቋማት ድርጊቱን እያወገዙ ሲሆን ህወሓት (TPLF) በሰጠው ምላሽ " ከወራት በፊት ለዓለም ምግብ ፕሮግራም (WFP) ያበደርኩትን ነዳጅ መልሼ ወስድኩ እንጂ ዘረፋ አልፈጸምኩም " ብሏል።

ነዳጁን ለድርጅቱ ያበደርኩት ከጥቂት ወራት በፊት በነዳጅ እጥረት ምክንያት የምግብ እርዳታ ማከፋፈል ባለመቻሉ ነው ያለው ህወሓት ድርጅቱ ነዳጅ መበደሩንና እንደሚመልስ ግንዛቤ ነበር ሲል ገልጿል፤ " ስምምነታችን በጽሁፍ ተሰንዶ ተቀምጧል " ሲል እየቀረበበት ላለው ክስ ምላሽ ሰጥቷል።

#ArifNeger

ዩትዩብ: https://youtube.com/c/Addisnegertop10

ቲክቶክ: https://www.tiktok.com/@arifneger24

ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/Arifneger

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/Arifnegermedia/
!
1.4K views22:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ