Get Mystery Box with random crypto!

Arif Neger

የቴሌግራም ቻናል አርማ arifnegermedia — Arif Neger A
የቴሌግራም ቻናል አርማ arifnegermedia — Arif Neger
የሰርጥ አድራሻ: @arifnegermedia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.04K

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-03-26 13:45:25

374 views10:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-25 17:03:19
ቤትኪንግ ከኢትዮጵያ ወጥቻለሁ አለ።

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስፖንሰር የነበረው ቤትኪንግ በኪሳራ ምክንያት ከኢትዮጵያ ለመውጣት ተገድጃለሁ ብሏል። እንደ ዋነኛ ያስቀመጠው ጉዳይ በኢትዮጵያ ጥራት ያለው ስቴዲየም አለመኖሩና የሊጉ ውበት ማጣት በገበያ ላይ ተፅእኖ አሳድሮብኝ ለኪሳራ ዳርጎኛል ሲል ገልፆል።

ቤትኪንግ ውሳኔውን ያሳወቀው ዛሬ የአክስዮን ማህበሩ ምርጫ በካፒታል ሆቴል በተካሄደበት ወቅት ነው። የቤትኪንግ መውጣት የDstv የኢትዮጵያ ቆይታን ጥያቄ ምልክት ውስጥ አስገብቶታል።

በሌላ ዜና ዛሬ የአክስዮን ማህበሩ ሰብሳቢ  ሆነው በድጋሚ የተመረጡት መቶ አለቃ ፈቃደ ማሞ ትናንት በጊኒ በከፍተኛ የኳስ እንቅስቃሴ ተበልጠው 2 ለ 0 የተሸነፉትን ተጫዋቾች የነቀዙ ብለዋቸዋል ። ለውጤቱ ማጣት ፌዴሬሽኑ እና አሰልጣኙ ብቻ ሳይሆኑ ከአምስት ሚሊዮን ብር በላይ  በመክፈል ያመጣናቸው ተጫዋቾች በመሆናቸው እኛ ክለቦችም ተጠያቂዎች ነን ብለዋል።

#ArifNeger

#Ethiopia #Ethiopiannews  #ዜና #News

ለፈጣን መረጃዎች
ዩትዩብ: https://youtube.com/@Arifneger24

ቲክቶክ: https://www.tiktok.com/@arifneger24

ቴሌግራም: https://t.me/arifnegermedia

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/Arifnegermedia/

አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!
173 views14:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-25 14:31:40
ፈረንሳይ ቲክቶክ፣ ትዊተርና ኢንስታግራምን ለመዝናኛነት መጠቀምን ከለከለች

በመረጃ ደህንነት ስጋት የተነሳ ፈረንሳይ ቲክቶክ፣ ትዊተር፣ ኢንስታግራምን እና ሌሎች መተግበሪያዎችን በመንግስት ሰራተኞች ስልኮች ላይ ለመዝናኛነት መጠቀምን ከልክላለች።

እገዳው በአስቸኳይ ተግባራዊ  እንደሚሆን የፈረንሳይ የህዝብ ሴክተር ትራንስፎርሜሽንና የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስቴር በትዊተር ገጹ ላይ ትላንት ምሽት አስፍረዋል፡፡ በተመሳሳይ አሜሪካ ቲክቶክን ለማፈን እየሰራች ነው ስትል ቻይና ትከሳለች።

#ArifNeger

#Ethiopia #Ethiopiannews  #ዜና #News

ለፈጣን መረጃዎች
ዩትዩብ: https://youtube.com/@Arifneger24

ቲክቶክ: https://www.tiktok.com/@arifneger24

ቴሌግራም: https://t.me/arifnegermedia

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/Arifnegermedia/

አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!
216 views11:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-25 11:06:38

217 views08:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-25 10:56:44
ዶናልድ ትራምፕ ከተከሰስኩ በአሜሪካ ሞትና ውድመት ይከሰታል ሲሉ አስፈራሩ

አወዛጋቢው የአሜሪካ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከተከሰስኩ በአሜሪካ ሞትና ውድመት ይከሰታል ሲሉ ማስፈራራታቸው ተሰምቷል።

ትራምፕ ከአንዲት ተዋናይት ጋር የነበራቸውን ግንኙነትን ለመደበቅ ገንዘብ ከፍለዋል በሚል ሊከሰሱ ይችላሉ ተብሏል።

የቀድሞ ፕሬዝዳንት እንደሚታሰሩ ከተነገረ ከአንድ ሳምንት ገደማ በኋላ በማህበራዊ ትስስር ገጽ ባስተላለፉት መልእክት ደጋፊዎቻቸው ለተቃውሚ እና ለአመጽ እንዲወጡ መግለጻቸው ይታወሳል።

ትራምፕ በተጨማሪም የማንሃተን አቃቤ ህግ ቢሮ እና ጉዳያቸውን የያዘው ዋና አቃቤ ህግ አልሺን ብራግ ላይ ተአጋጋሚ ዛቻዎችን ሲዘነዝሩ ነበረ ተብሏል።

በዚህም በኒውዮርክ፣ ዋሽንግተን ዲሲ እና ሎስ አንጀለስ ያለው የፖሊስ ኃይሎች ስምሪት መጠናከሩ ባለስልጣናት ገልጸዋል።

ትራምፕ በተባለው የወንጀል ድርጊት የሚከሰሱ ከሆነ በአሜሪካ የቀድሞ ፕሬዝዳንቶች ታሪክ በእንዲዘህ አይነት ቅሌት የተከሰሱ የመጀመሪያው መሪ መሆናቸው ነው፡፡

ለፈጣን መረጃዎች
ዩትዩብ: https://youtube.com/@Arifneger24

ቲክቶክ: https://www.tiktok.com/@arifneger24

ቴሌግራም: https://t.me/arifnegermedia

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/Arifnegermedia/

አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!
212 views07:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-25 08:59:56

207 views05:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-25 08:49:22
ኮሞት ይነሳል በሚል ሳይቀብሩት 579 ቀናትን የቆየው የደቡብ አፍሪካው ፓስተር

ፓስተር ሲቫ ሙድሊ በፈረንጆቹ ነሀሴ 14፣ 2021 ህይወታቸው ቢያልፍም፤ ቤተሰባቸው ከሞት እንደሚነሱ ስላመኑ አስከሬኑ በጆሃንስበርግ በሚገኝ ቀብር ቤት ቆይቷል።

የሟች ሚስት ባላቸው ከሞት ሊነሳ እንደሚችል ራዕይ እንዳዩ ተናግረው ነበር ተብሏል።

የጋውቴንግ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አስከሬኑ ከአንድ ዓመት በላይ ማቆያ ቤት መቆየቱ የጤና ስጋት በማሳደሩ ቀብሩ እንዲፈጸም ትእዛዝ ተሰጥቷል።

#ArifNeger

#Ethiopia #Ethiopiannews  #ዜና #News

ለፈጣን መረጃዎች
ዩትዩብ: https://youtube.com/@Arifneger24

ቲክቶክ: https://www.tiktok.com/@arifneger24

ቴሌግራም: https://t.me/arifnegermedia

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/Arifnegermedia/

አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!
245 views05:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 00:14:38

342 views21:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 00:13:59

339 views21:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-04 10:17:29

216 views07:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ