Get Mystery Box with random crypto!

AbrshDREAMS

የቴሌግራም ቻናል አርማ amazingviewss — AbrshDREAMS A
የቴሌግራም ቻናል አርማ amazingviewss — AbrshDREAMS
የሰርጥ አድራሻ: @amazingviewss
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 10.81K
የሰርጥ መግለጫ

Abrsh DREAMS - A Director, storyteller, cinematographer & Producer. and the other side Personal Development and spiritual coach. My vision is to make wisdom go viral in an accessible, relevant & practical way.

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-04-14 17:23:08
https://t.me/amazingviewss
1.0K viewsAbrsh DREAMS, edited  14:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-13 02:00:34
አንተ ጥሩ ሰው ብትሆንም ህይወት አንዳንድ ጊዜ መጥፎ ትሆንብሃለች፡፡አታልቅስ አትበሳጭ፡፡ክፉ ነገር አታስብ፡፡
የህይወት መጥፎነት መልካምነትህን እንዲያስቆመው አትፍቀድ፡፡በመልካምነትህ ጽና፡፡ይህ ህይወት ያቀረበችልህ ከባድ የህይወት ፈተና ነው፡፡በጥሩ ሰዓት ጥሩ ሰው መሆን ቀላል ነው፡፡አንተን ከተራው ሰው የሚለይህ በመጥፎ ጊዜ ጥሩ መሆንህ ነው፡፡መጥፎውን ጊዜ በመልካምነት እለፈውና ህይወትን አሸንፋት፡፡እመነኝ እያንዳንዷን የህይወትህን ደቂቃ በደስታ የምትኖርበት ዘመን ይመጣል፡፡ያ ጊዜ እስኪመጣ? ትዕግስት እና ጽናት ገንዘቦችህ ይሁኑ!

https://t.me/amazingviewss
568 viewsAbrsh DREAMS, edited  23:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-12 13:44:06
አሁን ያለህበት ሁኔታ ነገ የምትደርስበትን አያሳይም፤ ስለዚህ ከጓደኞቼ አነስኩ ብለህ አትሸማቀቅ። እነሱ በአለባበስና በሁኔታህ ሊያሸማቅቁህ ቢሞክሩ የዛሬ 5 ዓመት ያገናኘን በላቸው። ቃልህን ለመጠበቅ ግን እያንዳንዱን ቀን ትንሽ ነው ብለህ ሳትንቅ ስራ፣ ተማር ራስህን አሳድግ እውነተኛ ለውጥ ጊዜ ይጠይቃል ከፍ ማለት ስትጀምር ግን ማንም አይመልስህም ምክንያቱም አቋራጭ ተጠቅመህ እዛ አልደረስክማ!
5 ዓመት እኮ ረጅም ጊዜ ነው የሚል ካለ ጊዜው እንዴት እንደሚሮጥ አስረጂ አያስፈልገውም እቴጌ ጣይቱ ያሉትን መጥቀስ በቂ ነው 'ነበር ለካ እንዲ ቅርብ ኖሯል'። ቶሎ ለውጥ የምትፈልግ ከሆነ ልትሳሳት ነው ይሄን አስታውስ!

https://t.me/amazingviewss
1.1K viewsAbrsh DREAMS, edited  10:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 14:10:07
የአንድን አመት ዋጋ ለማወቅ ከፈለግክ

የአንድን አመት ዋጋ ለማወቅ ከፈለግክ ክፍሉን የደገመን ተማሪ ጠይቀዉ !

የአንድን ወር ዋጋ ለማወቅ ከፈለግክ ካለወሩ የተወለደ ህፃን የወለደችን ሴት ጠይቃት !

የአንድን ሳምንት ዋጋ ለማወቅ ከፈለክ በየሳምንቱ የሚወጣን ጋዜጣ አሳታሚ ጠይቀዉ !

የአንድን ቀን ዋጋ ለማወቅ ከፈለግህ የወሳኝ ፈተናን ዉጤት ነገ ለመስማት የሚጠብቅን ተማሪ ጠይቀዉ !

የአንድን ሰአት ዋጋ ለማወቅ ከፈለክ ለመገናኘት የተቀጣጠሩ አዲስ ፍቅረኞችን ጠይቃቸዉ !

የአንድን ደቂቃ ዋጋ ለማወቅ ከፈለክ አዉቶቢስ ለትንሽ ያመለጠዉን ሰዉ ጠይቀዉ !

የአንድን ሰከንድ ዋጋ ለማወቅ ከፈለክ ከአደጋ ለጥቂት ያመለጠን ሰዉ ጠይቀዉ !

የአንድን ሚሊ ሰከንድ ዋጋ ለማወቅ ከፈለክ በኦሎምፒክ ሩጫ ለጥቂት የተቀደመን ሯጭ ጠይቀዉ!

ጊዜ=ህይወት! ስለዚህ ጊዜህን ስታባክን ህይወትህን ታባክናለህ! ጊዜህን በትክክል ስትመራ ደግሞ ሕይወትህን በትክክል ትመራለህ!!

ዶ/ር ኢዮብ ማሞ

ዕለታዊ አስታዋሽ
@dailyremindere
🅐.🅕
1.5K viewsAbrsh DREAMS, 11:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-01 14:35:01
1.2K viewsAbrsh DREAMS, 11:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-26 15:21:27
942 viewsAbrsh DREAMS, 12:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-22 21:36:42
658 viewsAbrsh DREAMS, 18:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-20 07:45:24
በህይወት ውስጥ ትልቁ ክብር ያለመውደቅ ሳይሆን በወደቅን ቁጥር መነሳት ላይ ነው።
747 viewsAbrsh DREAMS, edited  04:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-20 05:15:49
መፃፍ ውደድ
ቢያንስ በቀን አንዴ በአጀንዳችሁ ላይ የሚሰማችሁን ስሜት እንደወረደ ፃፉት። ሰንፅፍ በአዕምሯችን ውስጥ ያሉ ህዋሳት በስራ ይወጠራሉ። በዚያ ሰዓት አስበነው ያልነበረ ሀሳብ ይከሰታል። ይዘነው የምንቆየው ጭንቀትም ድራሹ ይጠፋል። ስለዚህ እንፃፍ።
https://t.me/amazingviewss
932 viewsAbrsh DREAMS, edited  02:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-17 00:03:11
አንተ በራስህ ካላመንክ፣ አንተ አንድን ነገር መሥራት አችላለሁ ብለህ ካላመንክ
ማንም ሲያስብልህ አይችልም!
918 viewsAbrsh, edited  21:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ