መፃፍ ውደድ ቢያንስ በቀን አንዴ በአጀንዳችሁ ላይ የሚሰማችሁን ስሜት እንደወረደ ፃፉት። ሰንፅፍ በአዕምሯችን ውስጥ ያሉ ህዋሳት በስራ ይወጠራሉ። በዚያ ሰዓት አስበነው ያልነበረ ሀሳብ ይከሰታል። ይዘነው የምንቆየው ጭንቀትም ድራሹ ይጠፋል። ስለዚህ እንፃፍ። https://t.me/amazingviewss 932 viewsAbrsh DREAMS, edited 02:15