Get Mystery Box with random crypto!

AbrshDREAMS

የቴሌግራም ቻናል አርማ amazingviewss — AbrshDREAMS A
የቴሌግራም ቻናል አርማ amazingviewss — AbrshDREAMS
የሰርጥ አድራሻ: @amazingviewss
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 10.81K
የሰርጥ መግለጫ

Abrsh DREAMS - A Director, storyteller, cinematographer & Producer. and the other side Personal Development and spiritual coach. My vision is to make wisdom go viral in an accessible, relevant & practical way.

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-04-25 22:10:03 መልካም ነገሮችን ለማየት እይታህን ቀይር!

አየህ አንተ በምትሄድበት መንገድ የምታየው የውስጥህን ነው። ማለትም ውስጥህ ሠላም ከሆነ ሠላምን ታያለህ ደስታ ከሆነ ደስታ የሚያመጡ ነገሮችን ታያለህ ፍቅርሀብት ሌሎችም እንደዚያው ስለዚህ አንተ የምታየው የሆንከውን ነው!

ራስህ ላይ ስራ እይታህን ቀይር!

ዛሬን ኑር!
የእናንተው ቤተሰብ AbrshDREAMS
Folow Us
YOUTUBE
TIKTOK
INSTAGRAM
FACEBOOK
TELEGRAM

መልካም አዳር
952 viewsAbrsh DREAMS, 19:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 13:16:18 ዘወትር ችሎታህን ከፍ አድርግ

ራስህን የምታሳድግበት እና ውጤታማ የምትሆንበት መንገድ አንዱ ያለህን ችሎታ በየቀኑ ከፍ በማደረግ ነው። ያለህን ችሎታ በየቀኑ የበለጠ አጠንክረው ማንም የማይደርስበት ከፍታ ላይ አድርሰው! ምክነያቱም ያለህን ችሎታ በየቀኑ ከፍ ስታደርገው ከቀናት፣ ከወራት እና ከአመት በኋላ በዚያ ክህሎት ወደርየለሽ ትሆናለህ!

የእናንተው ቤተሰብ AbrshDREAMS
Folow Us
YOUTUBE
TIKTOK
INSTAGRAM
FACEBOOK
TELEGRAM
1.6K viewsAbrsh DREAMS, 10:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 19:56:45
ሰላማዊ የማሰቢያ ስፍራ ይኑርዎት!

አካባቢያችን እና መኖሪያ ቤታችን ወደ አዕምሮአችን ስሜትና እና ድምጽን ይልካሉ። አነቃቂ በሆነ አካባቢና መኖሪያ ቤት ውስጥ እየኖርክ ከሆነ በየቀኑ መነሳሳት እና መነቃቃት ትችላለህ።

ይህንን ምስጢር ከመረዳቴ በፊት አካባቢዬ የተመሰቃቀለ እና ደብዛዛ ስለነበር መኖሪያ አካባቢዬን ጨርሶ አልወደውም ነበር።

ታድያ መኖሪያ ቤቴን ሙሉ ለሙሉ የሚያነቃኝና የሚያበረታኝ ለማድረግ ወሰንኩ በውሳኔዬ ደስተኛ ነኝ። ሙሉ ለሙሉ ክፍሌን አስተካክያለው።

መኖሪያዎትን እና አካባቢዎ ለእርሶ መንቂያ መሆኑን ልብ ይበሉ።

የእናንተው ቤተሰብ
https://t.me/amazingviewss
593 viewsAbrsh DREAMS, 16:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 11:18:47 ሰላምህን ጠብቅ
በየትኛውም ችግርና ፈተና ብትከበብም በአንተ ውስጥ ያለውን ሰላም ማንም አይወስድብህም። ሰላም ምርጫ ነው! የመረጥከው ሰላም የአንተን ደስታ ያመጣልሃል። ወዳጄ ይህንን ካነበብክ ለመደሰት ሰላምህን ለመጠበቅ ወስን! ሰላምህንና ደስታህን አሳልፈህ ካልሰጠህ ማንም አይነጥቅህም።

ከተማራችሁበት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
https://t.me/amazingviewss
879 viewsAbrsh DREAMS, edited  08:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 07:33:36
ስጥ እንድትቀበል!
ከተፈጥሮ ህጎች አንዱ የሆነው ይህ ህግ ብንፈልግም ባንፈልግም በእያንዳንዳችን ላይ እየሠራ ነው። በሰጠኸው ፍቅር ልክ ይሰጥሀል፣ በሰራሀው ስራ ልክ ይከፈልሀል፣ በተመቀኘኸው ልክ ይደርስብሀል፣ በሰሰትከው ልክ ይወሰድብሀል ... በየትኛውም ሁኔታ በሰጠኸው ልክ ይሰጥሀል ምክነያቱም ህጉ ስጡ ይሰጣችኋል ነው!

ከተማራችሁበት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
https://t.me/amazingviewss
418 viewsAbrsh DREAMS, edited  04:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 07:23:50
ራስህን ሁን!
በአለማችን 8 ቢልየን የሰው ብዛት አለ የሚያስገርመው የሁላችንም የእጅ አሻራ የተለያየ ነው:: ሁሉም ነገር የሚጀምረው ራስን ከመሆን ነው። የሆነን ሰው ለመሆን በሞከርን ቁጥር ብዙ ነገራችንን እያጣን እንመጣለን። በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ ብትሆን ራስህን ሁን! ውስጥህን አፅዳ!

ሼር

https://t.me/amazingviewss
1.1K viewsAbrsh DREAMS, edited  04:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 07:00:27
አትጨነቅ... ወስን
እንዴት ሕይወትህ እንደሚቀየር አታውቀውም! ከአንተ የሚጠበቀው መወሰን ብቻ ነው። ስትወስን የሚያስፈልግህ ሰውቦታ፣  ገንዘብ፣ ሁኔታና የመሳሰሉት ነገሮች እንደዝግጁነትህ እየተሰጠህ ይሄዳል።

የእናንተው ቤተሰብ
https://t.me/amazingviewss
1.4K viewsAbrsh DREAMS, 04:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 07:05:23
ታላቁ የፍቅር ሕግ

ፍቅር
ደካማና ለስላሳ አይደለም! ፍቅር የሕይወት አዎንታዊ( Positive ) ኃይል ነው። መልካምና አዎንታዊ ነገሮች ሁሉ ምርጫቸው ፍቅር ነው!  ልትሆን የምትሻው፣ ልትሰራ የምትወደው ሆነ እንዲኖርህ የምትፈልገው ነገር ሁሉም በፍቅር የሚሆኑ ናቸው!

የፍቅር አምላክ ሞትን ድል አድርጎ እነሆ ተነስቷል! እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው አደረሳችሁ!

የእናንተው ቤተሰብ

https://t.me/amazingviewss
1.5K viewsAbrsh DREAMS, edited  04:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-15 19:06:10
ሁሉም ሰው የሚኖረው የሆነ ነገር በመሸጥ ነው!

በግል ስራ ተቀጥረን ከሆነ ጊዜያችንን እንሸጣለን፤

አስተማሪዎች ከሆንን ዕውቀታችንን እንሸጣለን፤

ፋብሪካ ካለን ምርታችንን እንሸጣለን ፤

በፈጠራ ስራ ላይ ከሆንኔ ፈጠራችንን እንሸጣለን፤

ባለሙያ ከሆንን ለሚሸጡ አገልግሎቶች አጋዥ እንሆናለን፤

በዚህ አለም ላይ ሁለት ስራዎች እንሰራለን እነሱም ሻጮች ነን ወይንም ሽያጭን ደጋፊ

https://t.me/amazingviewss
https://youtube.com/@abrshdreams
455 viewsAbrsh DREAMS, edited  16:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-15 07:55:10
https://t.me/amazingviewss
727 viewsAbrsh DREAMS, edited  04:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ