Get Mystery Box with random crypto!

AbrshDREAMS

የቴሌግራም ቻናል አርማ amazingviewss — AbrshDREAMS A
የቴሌግራም ቻናል አርማ amazingviewss — AbrshDREAMS
የሰርጥ አድራሻ: @amazingviewss
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 10.81K
የሰርጥ መግለጫ

Abrsh DREAMS - A Director, storyteller, cinematographer & Producer. and the other side Personal Development and spiritual coach. My vision is to make wisdom go viral in an accessible, relevant & practical way.

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2023-03-16 06:49:09
ነጻነት_ያለው_አእምሯችን_ውስጥ_ነው

በምስሉ ላይ የምትመለከቱት Ricky Jackson ይባላል። Cleveland, Ohio ነዋሪ ሲሆን ገና በ18 አመቱ በለጋ እድሜው ባልሰራው ወንጀል የሞት ፍርድ ተፍርዶበት 39 አመት ከታሰረ በኋላ (አብዛኛውን ግዜ የሞት ፍርድ የሀገሪቱ ርዕሰ ብሄር ካላፀደቁት ወደ እድሜ ልክ ይለወጣል)፣  ትክክለኛው ወንጀል ፈጻሚ በመገኘቱ ዳጎስ ያለ ካሳ ተከፍሎት በነፃ የተለቀቀ ሰው ነው። 

እናም ልክ  ከእስር ቤት ተለቆ ሲወጣ ያሳሰረውን ሰው አገኘውና  ... «ይቅር ብዬሃለሁ» .... ብሎ አቀፈው። 

ቃለ መጠይቅ ላደረጉለት ጋዜጠኞች ደግሞ እንዲ ሲል ተናገረ :-

....«እስር ቤት ውስጥ ነህ ማለት እስረኛ ነህ ማለት አይደለም»....

ነጻነት ያለው ያላችሁበት ስፍራ ላይ ሳይሆን አእምሯችሁ ውስጥ ነው። የቂምና የጥላቻ እስረኛ እንዳትሆኑ ይቅር በሉ!!

ይቅር በሉ፣ መራመድ አታቁሙ፣ ጉዳታችሁ ላይ አትቆዩ! ህይወት ሰፊና ብዙ ደርዝ ያላት የጉዞ ሃዲድ ናት!!

ይቅርታ ለራስ የሚሰጥ ድንቅ ስጦታ ነው። ሰው ይቅር ማለት ሲጀምር ህይወት ይጀምራል። 

የበደሉንን ይቅር ማለት መሸነፍ ሣይሆን ፍቅርን ማስተማር፣ ቀናነትን መዝራት፣ ህይወትን ማደስ ነው።

https://t.me/amazingviewss
1.5K viewsAbrsh, edited  03:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-15 22:35:27
No one is to blame for your future situation but yourself. If you want to be successful, then become ‘Successful.
1.5K viewsAbrsh, 19:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-12 23:00:57
መሀይም ስለሆንን ነው የፈለግነውን ውጤት የማናገኘው! | DAWIT DREAMS |

የምትፈልገውን ውጤት የምታገኝበትን ምስጢር ካላወቅክ፣ የፈለግከውን ውጤት ማግኘት ይከብድሀል። አስቀድመን ስለመሀይምነት ትርጉም ስንነጋገር እንዳነሳነው፣ መሀይምነት ማለት፣ ነገሮችን የማከናወኛ ምስጢርን አለማወቅ ነው። በዚህም በርካታ ሰዎች መሀይም ናቸው። ቀለም ለቆጠርነው እንኳ፣ እንዴት አድርገን ትልቅ ሕልም በማስቀመጥ፣ ሕይወታችንን መቀየር እንዳለብን፣ ትምህርት ቤቶቻችን አላስተማሩንም። ሕልሙን የሚያሳካበትን ምስጢር ያላወቀ ሰው፣ ስለ ትልቅ ሕልሙና ሕልሙን ማሳካት ስለሚችልበት መንገድ ሲያስብ ይጠራጠራል፤ ይፈራል፤ ይጨነቃል፤ ደግሞም ተስፋ ይቆርጣል። ሕልሙን የሚያሳካበትን ምስጢር ተምሮ መሀይምነቱን ሲያሸንፍ ግን፣ የማንንም ሰው መብት ሳይነካ፣ ትልቁን ሕልሙን በማሳካት የሚፈልገውን ሕይወት መኖር ይጀምራል።
347 viewsAbrsh, 20:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 23:06:47
መልካም ነገሮችን ለማየት እይታህን ቀይር!

አየህ አንተ በምትሄድበት መንገድ የምታየው የውስጥህን ነው። ማለትም ውስጥህ ሠላም ከሆነ ሠላምን ታያለህ ደስታ ከሆነ ደስታ የሚያመጡ ነገሮችን ታያለህ ፍቅርሀብት ሌሎችም እንደዚያው ስለዚህ አንተ የምታየው የሆንከውን ነው!

ራስህ ላይ ስራ እይታህን ቀይር!

ዛሬን ኑር!

@AbrshDREAM

መልካም አዳር!

YOUTUBE https://www.youtube.com/@abrshdreams
Tiktok
tiktok.com/@abrshdreams
Telegram
https://t.me/abrshdream
1.1K viewsAbrsh, 20:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-07 23:44:44
መውደቅን ያላየ መነሳትን አያውቅም፤
ጨለማን ያላየ ብርሀንን አያደንቅም፤
መራብን ያላየ ሲመገብ አያመሰግንም ፤
መጠላት ያልደረሰበት መወደድን አያውቅም ፤
ጦርነት ያልገጠመው የሠላም ምንነት አይገባውም፤

በእጃችን ያለውን በደምብ እንመልከት!

ከተማራችሁበት ለወዳጅዎ ያጋሩት!

''ብርሀናማ ዘመን ለእናንተ''
@abrshdream
200 viewsAbrsh, 20:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-07 23:38:17

263 viewsAbrsh, 20:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-07 13:06:24 ንቃችሁ እለፏቸው!
አንድ ሰው ቢሰድቧችሁ፣ ቢያሟችሁ፣ ቢንቋችሁ
ንቃችሁ እለፏቸው ምክነያቱም አዕምሯቸው የሞላው በስድብ፣ በሀሜት፣ በንቀት ስለሆነ ያላቸውን እየሰጡ ነው። እናንተም ውስጣችሁ ያለውን ሰላም፣ ትህትናና አክብሮት በመስጠት አሳዩዋቸው።

ከተማራችሁበት ለወዳጅዎ ያጋሩት!

''ብርሀናማ ዘመን ለእናንተ''
@abrshdream
1.3K viewsAbrsh, 10:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-07 11:55:50
ደስታን አግኟት

ዘወትር ጠዋት ስትነሱ ፈገግ በሉ። በየትኛውም ፈተና እና ስቃይ ውስጥ ብትሆኑም ፊታችሁ ላይ ፈገግታ፣ ከውስጥ ደግሞ ደስታ አይለያችሁ።
ደስታ የውሳኔ ጉዳይ ነው። ያለማንምና ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ደስ ይበልህ።

@AbrshDREAM


YOUTUBE https://www.youtube.com/@abrshdreams
Tiktok
tiktok.com/@abrshdreams
Telegram
https://t.me/abrshdream
1.5K viewsAbrsh, 08:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-05 20:50:37
https://www.youtube.com/channel/UCWUbFnvrLvnndmJoDIB2bpg
994 viewsAbrsh, 17:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-05 20:47:55 ስጥ እንድትቀበል!
ከተፈጥሮ ህጎች አንዱ የሆነው ይህ ህግ ብንፈልግም ባንፈልግም በእያንዳንዳችን ላይ እየሠራ ነው። በሰጠኸው ፍቅር ልክ ይሰጥሀል፣ በሰራሀው ስራ ልክ ይከፈልሀል፣ በተመቀኘኸው ልክ ይደርስብሀል፣ በሰሰትከው ልክ ይወሰድብሀል ... በየትኛውም ሁኔታ በሰጠኸው ልክ ይሰጥሀል ምክነያቱም ህጉ ስጡ ይሰጣችኋል ነው!

ከተማራችሁበት ለወዳጅዎ ያጋሩት!

''ብርሀናማ ዘመን ለእናንተ''
@abrshdream
1.1K viewsAbrsh, 17:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ