Get Mystery Box with random crypto!

AbrshDREAMS

የቴሌግራም ቻናል አርማ amazingviewss — AbrshDREAMS A
የቴሌግራም ቻናል አርማ amazingviewss — AbrshDREAMS
የሰርጥ አድራሻ: @amazingviewss
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 10.81K
የሰርጥ መግለጫ

Abrsh DREAMS - A Director, storyteller, cinematographer & Producer. and the other side Personal Development and spiritual coach. My vision is to make wisdom go viral in an accessible, relevant & practical way.

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-03-05 20:40:10
ትጨነቃለህ?
ደስታ ርቆሀል?
ጉድጓድ ውስጥ ነህ?
ደስታ የውሳኔ ጉዳይ ነው
ወስን! በየትኛውም ሁኔታ ላይ ብትሆ ደስተኛ መሆን ትችላለህ !
...............................................
1.2K viewsAbrsh, edited  17:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-05 20:38:51 Channel photo updated
17:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-05 20:37:18 Channel name was changed to «Alive | AbrshDREAMS |»
17:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-26 22:25:01
let's go ቀጣዩ የጉዞ መዳረሻችን ወንጪ ሃይቅ

ጥር 27 እና 28/ 2015 ዓ.ም (ቅዳሜ እና እሁድ)
ከአዲስ አበባ በምዕራብ አቅጣጫ 150 ኪ.ሜ ርቀት ላይ። የሁለት ቀን የጉዞ መርሐ-ግብር ( የአንድ ቀን የሀይቅ ዳር የድንኳን ውስጥ አዳር)
የጉዞ ዓይነት :-
ከጀማሪ ተጓዦች እስከ ከፍተኛ የእግር ጉዞ ልምድ ላላቸው የሚሆን ፤ በተጨማሪም ለተፈጥሮ አድናቂዎች እና የእግር ጉዞ ወዳጆች ሁሉ የሚሆን።
ሁነቶች

- የፍልውሃ እና ዋና መዝናኛዎችን ያካተተ
- የጀልባ ላይ ጉዞ
- ድንቅ የኔትዎርኪንግ ጊዜ
- የጠዋት ሜዲቴሽን
- ከተጨማሪ የእሳት ዳር እና አዳዲስ ጓደኞችን ከምናፈራባቸው ጨዋታዎች ጋር::

አጠቃላይ የጉዞ መዋጮ :-
3200 ብር

ክፍያው የሚያካትተው :-
ደርሶ መልስ ትራንስፖርት ፣ ቁርስ (x2) ፣ ምሳ(x2) ፣ እራት ፣ በጉዞ ወቅት የሚበሉ ቀለል ያሉ ምግቦች ፣ የታሸጉ ውሃዎች ፣ወደ ወንጪ ሀይቅ መግቢያ እና የአስጎብኚ ክፍያዎች ፣የጀልባ ጉዞ፣ የማደሪያ ቦታ፣ ፎቶግራፍ፣ የምሽት ጥበቃ እና የድንኳን አቅርቦትን ጨምሮ።

ማሳሰቢያ፦
በግል ፍላጎት የሚገዙ የለስላሳ እና አልኮል መጠጦች በተጨማሪ የፈረስ ግልቢያ ክፍያዎችን በራሳችሁ የሚሸፈን ይሆናል።

ማስታወሻ!!
አዳራችን በድንኳን ውስጥ እንደመሆኑ መጠን እያንዳንዱ ተጓዥ የግሉን sleeping bag ይዞ መምጣት የሚጠበቅበት ይሆናል።

በዚህ ጉዞ ተሳታፊ ለመሆን እርግጠኛ ሲሆኑ በስልክ 0966687071 እና 0703784360 ይደውሉ
አካውንት
1000292807043 CBE
01320800941200 AWASH

@abrshdreams
@Fa_fudi

አብረውን በመጓዞ እናመሠግናለን!
ቤተሰብ ይሁኑ
Let's GO Tour & Travel
https://t.me/amazingviewss
1.4K viewsAbrsh, 19:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-24 21:46:37
ወንጪ ሃይቅ
መጓዝ ሲወስኑ በ0966687071 እና 0703784360 ይደውሉ!
1.9K viewsAbrsh, 18:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-24 08:46:03
2.2K viewsAbrsh, 05:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-23 14:13:42
ወንጪ ሃይቅ

ጥር 27 እና 28/ 2015 ዓ.ም (ቅዳሜ እና እሁድ)
ከአዲስ አበባ በምዕራብ አቅጣጫ 150 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ወደምትገኘው ወንጪ ከተማ የሁለት ቀን የጉዞ መርሐ-ግብር ።

የጉዞ ዓይነት :-
ከጀማሪ ተጓዦች እስከ ከፍተኛ ጉዞ ልምድ ላላቸው የሚሆን ፤ በተጨማሪም ምናባዊ ልምምድን ያካተተ እና የአዕምሮ ነፃነትን የሚሰጥ።

ሁነቶች
- ትንሸ የእግር ጉዞ
- ከተፈጥሮ ጋር መገናኘት
- ጋይድድ ሜዲቴሽን
- ድንቅ የኔትዎርኪንግ ጊዜ
- የፍልውሃ እና ዋና መዝናኛዎችን ያካተተ
- ተፈጥሮአዊ ጃኩዚ ስፓ
- የጀልባ ላይ ጉዞ
- ተፈጥሮአዊ አምቦ ውሀ
- በፍል ውሀ መታጠብ
- ከተጨማሪ የእሳት ዳር እና አዳዲስ ጓደኞችን ከምናፈራባቸው ጨዋታዎች ጋር::

አጠቃላይ የጉዞ ወጪ :-
3200 ብር

ክፍያው የሚያካትተው :-

ደርሶ መልስ ትራንስፖርት ፣ ቁርስ (x2) ፣ ምሳ(x2) ፣ እራት፣ በጉዞ ወቅት የሚበሉ ቀለል ያሉ ምግቦች ፣ የታሸጉ ውሃዎች ፣ወደ ወንጪ ሀይቅ መግቢያ እና የአስጎብኚ ክፍያዎች፣ የጀልባ ጉዞ፣ የማደሪያ ቦታ፣ ፎቶግራፍ፣ የምሽት ጥበቃ እና የድንኳን አቅርቦትን ጨምሮ።

ማሳሰቢያ፦
በግል ፍላጎት የሚገዙ፣ የለስላሳ እና አልኮል መጠጦች እና የፈረስ ግልቢያ ክፍያዎችን በራሳችሁ የሚሸፈን ይሆናል።

ማስታወሻ!!
አዳራችን በድንኳን ውስጥ እንደመሆኑ መጠን እያንዳንዱ ተጓዥ የግሉን sleeping bag ይዞ መምጣት የሚጠበቅበት ነው!

አካውንት
1000292807043 CBE
01320800941200 AWASH

በዚህ ጉዞ ተሳታፊ ለመሆን በቴሌግራም
@abrshdreams
@Fa_fudi

ስልክ 0966687071 እና 0703784360

አብረውን በመጓዞ እናመሠግናለን!

ቤተሰብ ይሁኑ
Let's GO Tour & Travel
https://t.me/amazingviewss
2.7K viewsAbrsh, edited  11:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-07 00:15:59
the beauty of our country.
travel with us!

YouTube
923 viewsAbrsh, 21:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-06 23:50:19
1.1K viewsAbrsh, 20:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-26 20:39:10
1.2K viewsAbenizer negassi, 17:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ