Get Mystery Box with random crypto!

Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል

የሰርጥ አድራሻ: @ahmedin99
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 60.07K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ይፋዊ የአሕመዲን ጀበል የቴሌግራም ገፅ ነው!

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 47

2022-09-08 09:27:22
"መቁጠር አታብዢ፤ አላህ ይቆጥርብሻል"

ምንጭ https://vm.tiktok.com/ZMNKxfXej/
2.3K views06:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 09:57:58
5.3K views06:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 18:06:50
የ ዶ/ር ሸይኽ ሙሃመድ ሓሚዲን ስራዎች ይቀርብበት የነበረው "ሱና መልቲሚድያ" ሃክ በመደርጉ ምክንያት አዲስ ዩቲዩብ ቻናል ለመክፈት ተገደዋል። አዲሱን ቻናል ሰብስክራብ በማድረግና በመቀላቀል ጠቃሚ ትምህርቶችን ይቋደሱ። ሼር በማድረግም ሌሎች እንዲቀላቀሉት ይጋብዙ።



998 viewsedited  15:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 13:16:39
የዱንያ ችግር እንዲፈታ፣ ሪዝቅህ እንዲሰፋና ችግር እንዳይነካህ ትሻለህ?
@ahmedin99
6.7K viewsedited  10:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 15:28:09 "ዝሙት የምታበድረው እዳ ነው

በቤተሰብህ እንደሚከፍሉህ እወቀው"

ኢማሙ ሻፊዒይ
@ahmedin99
9.2K viewsedited  12:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 18:45:29
የአባታችን የአባባ ሼይኽ አደም ሙሳ(ረሒሙሁላህ) የሕይወት ታሪክ የሚዳስስ መፅሀፍ

ከትውልዳቸው እስከ ህልፈታቸው ድረስ የህይወት ጉዟቸውን በጥቂቱም ቢሆን የሚይስቃኘን በወንድም ሰይድ መሐመድ የተፃፈው የታላቁ ዓሊም የአባታችን አባባ ሼይኽ አደም ሙሳ የህይዎት ታሪክ የፊታችን ነሐሴ 29 በአምባሳደር ይመረቃል::

በቅርበት እሳቸውን ለሚያውቅ ታሪካቸው በመፅሃፍ ገፆች ብቻ ተፅፎ የሚያበቃ አለመሆኑን ያውቃል::

አባባ ሼይኽ አደም ከግለሰብም በላይ ማህበረሰብ ነበሩ (ረሒመሑላህ)
9.1K views15:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 08:34:17
በነቢዩ ሙሀመድ (ሰዓወ) ላይ ሰለዋት ሲያደርጉ ሀጥያት እንደሚራገፍልዎ ያውቃሉ?

★ T.me/ahmedin99

የአላህ መልዕክተኛ(ሰዓወ) እንዲህ ብለዋል:–

"በኔ ላይ አንዴ ሰለዋትን ላወረደ አላህ በሱ ላይ አስር ሰለዋትን ያወርድበታል። አስር ኃጥያቶችንም ያራግፍለታል።"

"Namni anarrattii salawaata tokko buuse Rabbiin isarratti salawaata kudhan buusa. Badii kudhan isaaf dhiisa."

Nabi Muhammad(saw)
7.9K views05:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 20:31:30
"የፍርደኛው ጥብቅ ሚስጢራት"


የዚህ መጽሀፍ ደራሲ ፀጋዬ ዩሐንስ ይባላል።በቃሊቲ ማረሚያ ቤት በእስር ላይ በነበርኩበት ጊዜ በማረሚያ ቤት የከባድ ፍርደኛ መታሰሪያ በሆነው ዞን አንድ ውስጥ ያገኘሁት የሞት ፍርደኛ የነበረ በእስር ቆይታው ቀዳሚ የነበረ ታሳሪ ነበር።

ጸጋዬ ሀያ አምስት ዓመታትን በእስር አሳልፎ 26ኛውን ጀምሮ ሳለ በሰኔ 2010 ነበር ወጣት ሆኖ ታስሮ ጎልማሳ ከእስር የተፈታው።

ከ25 ዓመታት በላይ ባሳለፈው የእስር ቆይታው ዉስጥ በእስር ቤት ዉስጥ የተከናወኑ ዋና ዋና እውነተኛ ታሪኮችን የያዘ መጽሀፍ ጽፎ ለንባብ አብቅቷል።

የመጽሐፉ ርዕስ "የፍርደኛው ጥብቅ ሚስጢራት" ከ1986-2010 ዓ.ም(እውነተኛ ታሪክ) ሲሆን 542 ገጽ ያለውና መሸጫው ዋጋው 450 ብር ነው።

ሰሞኑን በአንድ ዩቲዩብ ቻናል ጋር ያደረገውን ቃለምልልስ ከተመለከትኩ በኋላ በተጠቀሰው ቁጥር ደዉይ በአካል አገኘሁት።

ጸጋዬ ከእስር ከተፈታ በኋላ ራሱን ለማቋቋም እያታገለ ሲሆን እርሱን ለማገዝ እና ለማበረታታት መጽሐፉን ከራሱ እጅ በጅምላም ሆነ በነጠላ ይግዙ። አሳዛኝ፣አስገራሚና አሰቃቂ ወሳኝ ታሪካዊ ሁነቶች የተካተተበትን ታሪካዊ ድርሳንን በመግዛት ተጠቃሚ ይሁኑ።

በሀገር ዉስጥም ሆነ በዉጭ ሀገር ያላችሁ የቀድሞውን የሞት ፍርደኛውን ጸጋዬ ዩሐንስን በ+251910224012 ደውላችሁ ልታገኙት ትችላላችሁ።
10.7K views17:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 14:10:34
አስቸኳይ የኸይር ሥራ ጥሪ!


ከታች በፎቶው ላይ የምትመለከቱት ህንፃ አሸዋ ሜዳ ጉቱ ሪል ስቴት በሚገኘው አቡበከር ሲዲቅ መስጂድ አጠገብ የሚገኝ ሲሆን የአካባቢው ጀመዓ ሊገዛው በመረባረብ ላይ ይገኛል። በአሁኑ ጊዜ ከ500 በላይ የሚሆኑ የአከባቢው ጀመዓ ቤተሰብ ልጆች እጅግ በጣም ጠባብ በሆነ ሁኔታ ውስጥ ሆነው በመማር ላይ ይገኛሉ። ለወደፊትም የጀመዓው ቁጥር እየጨመረ ስለሚሄድ ተጨማሪ የመማሪያ ክፍል እጅግ አስፈላጊ ይሆናል።

በምስሉ ላይ የምትመለከቱት G+2 ህንፃ ከመስጂዱ ፊት ለፊት የሚገኝ ሲሆን ህንፃውና 550 ካሬ ስፋት ያለው ግቢ አንድ ላይ 12 ሚሊዮን ሽያጭ ዋጋ ተገምቷል። ባለቤቶቹ መስጂዱ ህንፃውን መግዛት ከቻለ 2 ሚሊየን ቅናሽ በማድረግ 10 ሚሊየን እንዲከፈላቸው ጠይቀዋል። ሁሉም አቅሙ በፈቀደለት መጠን አላህ በሰጠው ፀጋ ድጋፍ አድርጎ ለሙስሊሞች ወቅፍ በሚሆን ሰደቃ ላይ እንድንረባረብ ጥሪ ቀርቧል።

የመስጂዱ ጀመዓ እስካሁን ባደረጋቸው ጥረቶች በአላህ ፈቃድ 50%ቱን ሸፍኗል። ቀሪውን 50% በአላህ ፈቃድ ሁላችንም ብንረባረብ እንሸፍነዋለን።

መስጂዱ ህንፃውን በአስቸኳይ ለመግዛት ካልቻለ ባለቤቶቹ ባለቸው አጣዳፊ ሃጃ ምክንያት ለሌላ አካል ሊሸጡት ይችላሉና በዚህ አጅሩ እስከ የውመልቅያማ የማያቋርጥ የወቅፍ ስራ በአስቸኳይ እንረባረብ!አሻራችን እናሳርፍ!

አስታውሱ ይህ ስራ የዘላቂ ሰደቃ ( ስደቃ ጀቀሪያ) ዲን መማሪያ መድረሳ ግዥ ነው! አሏህ የሰጠንን ገንዘብ በተገቢው ቦታ ላይ እንቨስት በማድረግ ለአኺራ ስንቃችንን እናዘጋጅ።

√ የባንክ አካውንት ስም፦
GUTU REAL STATE ABUBEKER SIDIQ MESJID
√ የአካውንት ቁጥር፦ 1000376777875
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

መልዕክቱን ሼር በማድረግ፣ ለምናውቃቸው 10 ሰዎች በመጠቆም አጅራችንን እናብዛ።
18.5K views11:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 11:20:09
“ባሪያው የግዴታ ሰላቱን ሊፈፅም በተነሳ ወቅት፣ሀጥያቶቹ በሙሉ ወደ ትከሻው እና ጭንቅላቱ ላይ ይደረጋሉ።ሱጁድና ሩኩዕ ባደረገ ቁጥር ከእርሱ ላይ አንድ በአንድ ይወርዱለታል። ”

የአላህ መልዕክተኛ(ሰዐወ)
16.2K views08:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ