Get Mystery Box with random crypto!

Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል

የሰርጥ አድራሻ: @ahmedin99
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 60.07K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ይፋዊ የአሕመዲን ጀበል የቴሌግራም ገፅ ነው!

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 43

2022-11-04 11:41:06
እህታችን መኪያ አሊ ለኡስታዝ አቡ ሀይደር ተቋም ግንባታ የ25,000 ብር የገንዘብ ድጋፍ አድርጋለች። እርስዎስ?!



አካውንት ስም = Maqaan akkaawuunti:
SADIK MOHAMMED AHMED

1) የሂጅራ ባንክ አካውንት ቁጥር: Kan baanki hijraa: - 1001162290001

2) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ/Baanki daldala Itiyoopiyaa(COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA): - 1000329226712

3) አቢሲኒያ ባንክ(Baanki Abisiyaa)
83047178

4) አዋሽ ባንክ (Baanki Awaash):
01425212425200
9.1K views08:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-04 11:04:25
የአቡ ሐይደርን የዳዕዋ ስራዎች በተደራጀ መንገድ ለማስኬድና ተቋማዊ ለማድረግ የተጀመረውን ዘመቻ በርካቶች ድጋፍ በማድረግ እየተሳተፉ ነው እርስዎስ?


አካውንት ስም = Maqaan akkaawuunti:
SADIK MOHAMMED AHMED

1) የሂጅራ ባንክ አካውንት ቁጥር: Kan baanki hijraa: - 1001162290001

2) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ/Baanki daldala Itiyoopiyaa(COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA): - 1000329226712

3) አቢሲኒያ ባንክ(Baanki Abisiyaa)
83047178

4) አዋሽ ባንክ (Baanki Awaash):
01425212425200
1.4K views08:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-04 08:08:04 አልሀምዱሊላህ የአቡሀይደር መኪና ጉዳይን አሳክተነዋል!
Alhamdulilaah! Dhimma konkolaataa Abu Haydar milkeessineera!

ከዚህ ሰዓት ጀምሮ አቡ ሀይደር የዳዕዋ ሥራውን በተደራጀ መንገድ ለማስኬድ ለሚያቋቁመው ተቋም ድጋፍ የማሰባሰብ ዘመቻችንን እንቀጥላለን!

Ammaa kaasee da'waa ustaaz Abu Haydar haala qindaawaan adeemsisuuf dhaabbata haraa dhaabbatuf duula maallaqa walitti qabu itti fufnaa!

ከዚህች ደቂቃ ጀምሮ ወደ አካውንቶቹ ገቢ የሚሆኑት ገንዘቦች በሙሉ ለተቋሙ ዓላማ የሚዉሉ ይሆናሉ። የመኪናውን በርብርብ እንዳሳካነው ይህንንም ከተረባረብን ኢንሸአላህ እናሳካዋለን! እንደግልም እንደጀመዓም በብርታት ከተሳተፍን በስኬት እንወጣዋለን!

Daqiqaa kanaa kaasee maallaqni gara akkawntootatti galu maru dhabbata dhaabbatuf kan oolu ta'a. Akkuma dhimma konkolaata waliin milkeessineetti galma dhaabbatichas walumaan milkeessina. Inshallaah! Baka jirtanuuti duula kana irratti akka dhuunfaattis ta'ee akka jama'attis ciminaan yoo hirmaanne milkin nixumurra!



አካውንት ስም = Maqaan akkaawuunti:
SADIK MOHAMMED AHMED

1) የሂጅራ ባንክ አካውንት ቁጥር: Kan baanki hijraa: - 1001162290001

2) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ/Baanki daldala Itiyoopiyaa(COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA): - 1000329226712

3) አቢሲኒያ ባንክ(Baanki Abisiyaa)
83047178

4) አዋሽ ባንክ (Baanki Awaash):
01425212425200
5.3K views05:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-04 08:08:00
5.1K views05:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-03 12:29:40
ኡስታዝ አቡበከር አህመድ ለአቡ ሀይደር(ሳዲቅ መሀመድ) በተለያዩ ገጠሮች ለሚያደርገው የዳዕዋ ሥራ መጓጓዣ የሚሆን መኪና ለመግዛት በተደረገው ዘመቻ የ100 ሺህ ብር ድጋፍ በማድረግ ተሳትፏል። እርስዎስ?


ይኸው የኡስታዝ አቡሀይደር የባንክ አካውንት: —

አካውንት ስም = SADIK MOHAMMED AHMED

1) የሂጅራ ባንክ አካውንት ቁጥር:- 1001162290001

2) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ(COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA): - 1000329226712

3) አቢሲኒያ ባንክ(ABYSSINIA BANK)
83047178

4) አዋሽ ባንክ(Awash Bank Betel Branch)
01425212425200

እንደ ኡስታዝ ሳዲቅ መሀመድ(አቡሀይደር) በዘርፉ ዳዕዋ ለማድረግ ብቃቱ ከሌለህ ለርሱ ሳይሆን ለራስህ ብለህ አሁኑኑ ከጎኑ ቁም!
11.7K views09:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-03 11:05:50
"ኡስታዝ ሳዲቅ-አቡ ሃይደር ማለት ለድክመትህ ጋሻ ሆኖ ከየአቅጣጫው የሚወነጨፉ ፍላጻዎችን እያመከነ በእስልምና ላይ ያለህን ልበ ሙሉነት ጣሪያ ላይ የሰቀለ የትውልዱ ልሳን ነው።"
Mohammed Ahmed

ኡስታዝ አቡ ሀይደር(ሳዲቅ መሀመድ) በተለያዩ ገጠሮች ለሚያደርገው የዳዕዋ ሥራ መጓጓዣ የሚሆን መኪና ለመግዛት በተደረገው ዘመቻ ላይ በርካቶች በመዋጮ እየተሳተፉ ነው። እርስዎስ?

Ustaaz Abu Haydar(Saadiq Muhammad) sochi da'waa inni baadiyyaatti godhuuf konkolaata barbaachisu bituf jecha duula jalqabamee irratti namoonni heeddun hirmaata jiru. Atoo?


ይኸው የኡስታዝ አቡሀይደር የባንክ አካውንት: —

አካውንት ስም = SADIK MOHAMMED AHMED

1) የሂጅራ ባንክ አካውንት ቁጥር:- 1001162290001

2) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ(COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA): - 1000329226712

3) አቢሲኒያ ባንክ(ABYSSINIA BANK)
83047178

4) አዋሽ ባንክ(Awash Bank Betel Branch)
01425212425200

እንደ ኡስታዝ ሳዲቅ መሀመድ(አቡሀይደር) በዘርፉ ዳዕዋ ለማድረግ ብቃቱ ከሌለህ ለርሱ ሳይሆን ለራስህ ብለህ አሁኑኑ ከጎኑ ቁም!
12.3K views08:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-02 16:09:21
ለኡስታዝ አቡሀይደር ለዳዕዋ የሚሆነው መኪና ለመግዛት በጀመርነው ዘመቻ የኔን ድርሻ 50 ሺህ ብር በሂጅራ ባንክ ገቢ አድርጌያለሁ። ያንተስ ድርሻ? ያንቺስ?
Gahee kiyya kuma 50 kunoo baanki Hijraatti galchee. Keessanoo?
4.8K views13:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-01 19:47:45
7.5K views16:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-01 19:47:25 ለርሱ ሳይሆን ለራስህ ብለህ ከጎኑ ቁም!


ውዱ ወንድማችን ኡስታዝ ሳዲቅ ሙሀመድ(አቡ ሀይደር) በርሱ ዘርፍ እርሱን መሰል በርካቶችን ማፍራት እስካሁን ባይሳካልን እንኳ እንዴት ኡስታዝ አቡሀይደር በሚያደርገው የደእዋ ስራ ከጎኑ ለመቆም አንነሳሳም?

ኡስታዝ አቡሀይደር የአ✧ክ✧ፍ✧ሮ✧ት ኃይላት በበረቱበት በየገጠሩ እንደልብ ተንቀሳቅሶ በሚያደርገው ዳዕዋ መኪና ለመግዛት በወንድሞች የተጀመረው ዘመቻ እጅግ ተገቢ ነው።የርሱ ዳዕዋ ተፈልጎ ገጠር ለገጠር በሚጠራበት ጊዜ እርሱ በምስሉ ላይ እንደምታዪት ሆኖም ጭምር ተቸግሮም ይደርሳል። እያንዳንዳችንን የአ✧ክ✧ፍ✧ሮ✭ት ኃይላትን ማደናገሪያ ወክሎ ይመክታል።ሌላው ቢቀር ገጠር ድረስ መግባት የሚችል ለዳዕዋው አስፈላጊ የሆነውን መኪና ለመግዛት እያንዳንዳችን ከጎኑ ልንቆም ይገባል።

ይህን መልዕክቴ የደረሰህ ወንድሜ እንዲሁም እህቴ ሞባይል (ኢንተርኔት) ባንኪንግ አካውንት ካላችሁ ለአቡሀይደር ሳይሆን ለራሳችሁ ብላችሁ አሁኑ የየድርሻችሁን አስገቡ።ሞባይል ባንክ የሌላችሁም ሳትዘገዩ ነገውኑ የየድርሻችሁን አስገቡ።

አላህ አቅሙን የሰጣችሁ አቡሀይደር ይሉኝታ የሚያጠቃው ሰው ስለሆነ በአካል ገፍታችሁ በመቅረብ የርሱ የዳዕዋ ዘርፍ የሚጠናከርበት መንገድ ላይ ማገዝ ስለምትችሉበት ሁኔታ ሀሳብ ተለዋወጡ።ምከሩ።ሌሎቻችሁ በሉ ወደሞባይል ባንኪንግ አካውንታችሁ አሁኑኑ ግቡ።ይኸው የኡስታዝ አቡሀይደር የባንክ አካውንት: —

አካውንት ስም = SADIK MOHAMMED AHMED

1) የሂጅራ ባንክ አካውንት ቁጥር:- 1001162290001

2) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ(COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA): - 1000329226712

3) አቢሲኒያ ባንክ(ABYSSINIA BANK)
83047178

4) አዋሽ ባንክ(Awash Bank Betel Branch)
01425212425200

እንደ ኡስታዝ ሳዲቅ መሀመድ(አቡሀይደር) በዘርፉ ዳዕዋ ለማድረግ ብቃቱ ከሌለህ ለርሱ ሳይሆን ለራስህ ብለህ አሁኑኑ ከጎኑ ቁም!
8.5K views16:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-01 07:46:54
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን

የወንድማችን ኢስሐቅ እሸቱ እናት ወ\ሮ አስማ ሰይድ ወደ ቀጣዩ ዓለም አቅንተዋል።አላህ በሰፊው ምህረቱ ጀነተል ፊርደውስን ያጎናጽፋቸው።ለመላ ቤተሰቦቻቸው መጽናናትንና ብርታትን ይለግሳቸው።

መገኘት ለምትችሉ ሁሉ የቀብር ስነ-ስርዓት ዛሬ ከዙሁር ሰላት በኋላ (በ6:30) በአዲስ አበባ በኮልፌ የሙስሊም መካነ መቃብር ይፈጸማል።

ወ\ሮ አስማ ሰይድ በአጼ ኃይለ ሥላሴ ዘመን ቅዱስ ቁርኣንን ከሐጅ ሙሐመድ ሳኒ ሐቢብ ጋር ወደ አማርኛ ቋንቋ በዋናነት የተረጎሙት የሼክ ሰይድ ሙሐመድ ሳዲቅ ልጅ ናቸው። ሼህ ሰይድ ሙሐመድ ሳዲቅ የሙስሊም ኢትዮጵያውያንን መብት ለማስከበር የታገሉ፣የታሪክና የተለያዩ መጽሐፍት ደራሲና አንቂ የነበሩ ዓሊም ነበሩ።ወንድማችን ኢስሐቅም ለዲኑና ለሀገሩ የሚታገል ታታሪ ወንድማችን ነው።አላህ ጽናትና መጽናናቱን ይለግስህ።
11.6K views04:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ