Get Mystery Box with random crypto!

Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል

የሰርጥ አድራሻ: @ahmedin99
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 60.07K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ይፋዊ የአሕመዲን ጀበል የቴሌግራም ገፅ ነው!

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 40

2022-11-10 11:02:24 የአንድ ወር ደሞዝ

ጃቢር ኑሩ የሚባል ወንድማችን የኡስታዝ አቡ ሀይደር ተቋም እውን እንዲሆን እኔም የአንድ ወር ደሞዜን እለግሳለው በማለት 41,600 ብር ድጋፍ አድርጓል። አላህ ይቀበለው።



አካውንት ስም = Maqaan akkaawuunti:
SADIK MOHAMMED AHMED

1) የሂጅራ ባንክ አካውንት ቁጥር: Kan baanki hijraa: - 1001162290001

2) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ/Baanki daldala Itiyoopiyaa(COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA): - 1000329226712

3) አቢሲኒያ ባንክ(Baanki Abisiyaa)
83047178

4) አዋሽ ባንክ (Baanki Awaash):
01425212425200

5) ዘምዘም ባንክ 0014688820101

6 ኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ
1011300008645

7 OROMIA INTERNATIONAL BANK
1330004700001
11.0K views08:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-09 19:47:24 አላሁ አክበር

212ሺህ ብር

የደቡብ አፍሪካ ጀመዓ ለኡስታዝ አቡ ሀይደር ተቋም የ #212,000(ሁለት መቶ አስራሁለት ሺህ ብር) የገንዘብ ድጋፍ አድርገዋል። እናንተስ?



አካውንት ስም = Maqaan akkaawuunti:
SADIK MOHAMMED AHMED

1) የሂጅራ ባንክ አካውንት ቁጥር: Kan baanki hijraa: - 1001162290001

2) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ/Baanki daldala Itiyoopiyaa(COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA): - 1000329226712

3) አቢሲኒያ ባንክ(Baanki Abisiyaa)
83047178

4) አዋሽ ባንክ (Baanki Awaash):
01425212425200

5) ዘምዘም ባንክ 0014688820101

6 ኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ
1011300008645

7 OROMIA INTERNATIONAL BANK
1330004700001
7.3K views16:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-09 10:15:41 9 ሚሊየን 500ሺህ ብር

ለኡስታዝ አቡ ሀይደር ተቋም ምስረታ የተጀመረው የገቢ ማሰባሰብ ተጠናክሮ ቀጥሏል። በርካቶች የተቋም ምስረታው ላይ የአቅማቸውን ድጋፍ በማድረግ አሻራቸውን ማኖር የቻሉ ሲሆን እስካሁን ለመኪና ግዢ ከተሰበሰበው በተጨማሪ 9ሚሊየን 500ሺህ ለተቋም ምስረታው መሰብሰብ ተችሏል። አላሁ አክበር!

የምናዋጣው ገንዘብ "ትንሽ ነው፣ትልቅ ነው" ሳትሉ ሁላችሁም ተቋሙን እውን ለማድረግ ከታች በሚገኘው አካውንት ገቢ እያደረጋችሁ አሻራችሁን አኑሩ።



አካውንት ስም = Maqaan akkaawuunti:
SADIK MOHAMMED AHMED

1) የሂጅራ ባንክ አካውንት ቁጥር: Kan baanki hijraa: - 1001162290001

2) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ/Baanki daldala Itiyoopiyaa(COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA): - 1000329226712

3) አቢሲኒያ ባንክ(Baanki Abisiyaa)
83047178

4) አዋሽ ባንክ (Baanki Awaash):
01425212425200

5) ዘምዘም ባንክ 0014688820101

6 ኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ
1011300008645

7 OROMIA INTERNATIONAL BANK
1330004700001
2.3K views07:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 19:10:47
ተራዝሟል

ለኡስታዝ አቡ ሀይደር ተቋም ምስረታ የተጀመረው የገቢ ማሰባሰብ ዛሬ ይጠናቀቃል ተብሎ የነበረ ቢሆንም በውጭ ሀገራት ያሉ ኮሚኒቲዎችን ጨምሮ በርካቶች ባቀረቡት የይራዘምልን ጥያቄ የገቢ ማሰባሰቡ የተራዘመ ሲሆን ይህንን እድል በመጠቀምና አሻራችንን በማኖር ሁላችንም ተቋሙን እውን እንድናደርግ እንጠይቃለን።
7.2K views16:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 12:12:43
ለወንድማችንም ለልጁም ዱዓ አድርጉላቸው።
10.9K views09:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 11:16:05
ለወንድማችን ዱአ አድርጉለት
1.1K views08:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 10:50:06 አላሁ አክበር!

ስሙ እንዲገለፅ ያልፈለገ ወንድማችን ለኡስታዝ አቡ ሀይደር ተቋም ምስረታ የ200ሺህ ብር ድጋፍ አድርጓል። ይህ ወንድማችን ለመኪና ግዢውም የ50ሺህ ብር ድጋፍ ያደረገ ወንድማችን ነው። አላህ ይቀበለው!

ዘመቻው ተጠናክሮ ቀጥሏል፤ ዛሬ የመጨረሻ ቀን ነው ሁላችንም እንረባረብ። ሼር በማድረግ መረጃው ላልደረሳቸውም እናዳርስ።



አካውንት ስም = Maqaan akkaawuunti:
SADIK MOHAMMED AHMED

1) የሂጅራ ባንክ አካውንት ቁጥር: Kan baanki hijraa: - 1001162290001

2) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ/Baanki daldala Itiyoopiyaa(COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA): - 1000329226712

3) አቢሲኒያ ባንክ(Baanki Abisiyaa)
83047178

4) አዋሽ ባንክ (Baanki Awaash):
01425212425200

5) ዘምዘም ባንክ 0014688820101

6 ኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ
1011300008645

7 OROMIA INTERNATIONAL BANK
1330004700001
2.5K views07:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 10:24:33 ዘመቻው ተጠናክሮ ቀጥሏል፤ ዛሬ የመጨረሻ ቀን ነው ሁላችንም እንረባረብ።

113,000 ብር

የኡስታዝ አቡ ሀይደርን ተቋም እውን ለማድረግ

እህት ፈሪሃ በቤተሰቦቿ ስም 50,000 ብር

ወንድም ሙሀመድኑር አህመድ 20,000 ብር

ወንድም ሙባረክ አብዱልጀሊለ 10,000 ብር

ትዝታ አላዬ 20,000 ብር

ሳውዲ የሚኖሩ ጓደኛማቾች 18,000 ብር

ትርሀስ 5,000 ብር

አንድ ወንድማችን 10,000 ብር ድጋፍ አድርገዋል እናንተስ?
3.2K views07:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 09:33:58 የበድር ኢትዮጵያ ፀሀፊ ኢብራሂም ሀሰን ከሲያትል ለአቡ ሀይደር ተቋም የ40,000 ብር ድጋፍ አድርጓል። የድጋፍ የዘመቻው ዛሬ ማታ ስለሚጠናቀቅ ሁላችንም እንረባረብ።
4.3K views06:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 08:40:13
ለኡስታዝ አቡ ሀይደር ተቋም ምስረታ የተጀመረው ዘመቻ የሚጠናቀቀው ዛሬ ምሽት ስለሆነ በዘመቻው ያልተሳተፋችሁና አሻራችሁን ያላኖራችሁ እስከ ዛሬ ምሽት ድረስ የበኩላችሁን ድጋፍ በማድረግ ተቋሙን እውን ያድርጉ።


አካውንት ስም = Maqaan akkaawuunti:
SADIK MOHAMMED AHMED

1) የሂጅራ ባንክ አካውንት ቁጥር: Kan baanki hijraa: - 1001162290001

2) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ/Baanki daldala Itiyoopiyaa(COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA): - 1000329226712

3) አቢሲኒያ ባንክ(Baanki Abisiyaa)
83047178

4) አዋሽ ባንክ (Baanki Awaash):
01425212425200

5) ዘምዘም ባንክ 0014688820101

6 ኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ
1011300008645

7 OROMIA INTERNATIONAL BANK
1330004700001
5.4K views05:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ