Get Mystery Box with random crypto!

Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል

የሰርጥ አድራሻ: @ahmedin99
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 60.07K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ይፋዊ የአሕመዲን ጀበል የቴሌግራም ገፅ ነው!

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 46

2022-09-24 15:25:48
አስደሳች ዜና

[ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.path.omnibk ]

ሂጅራ ባንክ የOMNI Channel ውጤት የሆነውን የHijra Bank ሂጅራ ባንክ ሙሉ ድጅታል የባንክ ሲስተም በዛሬው እለት እያስመረቀ ይገኛል።

የሒጅራ ባንክ የሞባይል ባንክ አገልግሎትን በመጠቀም ባሉበት ሆነው ምቾትዎ እንደተጠበቀ በተንቀሳቃሽ ስልክዎ አማካኝነት
የተለያዩ ክፍያዎችን መፈጸም ይችላሉ፡፡

*827# ላይ በመደወል የሞባይል ባንክ አገልግሎት ማግኘት የሚችሉ ሲሆን፣ የባንኩን የሞባይል አገልግሎት መተግበሪያ ከGoogle play Store ላይ የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ [ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.path.omnibk ] በመጠቀም በማውረድና የተንቀሳቃሽ ስልካችሁ ላይ በመጫን የዘመናዊ የሞባይል ባንክ አገልግሎት ተጠቃሚ መሆን የሚችሉ ሲሆን ወይም Hijradigital.com የሚለውን አድራሻ በመክፈት መጠቀም ይችላሉ።

መተግበሪያውን ከጫኑ በኋላ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንኩ ቅርንጫፍ በመሄድ አገልግሎቱን ማስጀመር ይጠበቅብዎታል፡፡
10.4K views12:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-23 08:07:46
አልሀምዱሊላህ በጃፓን ቶኪዮ በ«ቶኪዮ ጃሚ መስጊድ» ጁምዓ ሰገድን።

Galanni kan Rabbiiti.Jaappan Tookiyootti "Masjida Tookiyoo Jaami"itti juma'a salaannee.
9.5K views05:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-23 06:21:47 #ፈጅር #ሱብሒ

እሷን ብሎ እንቅልፉን የሚተው እና ከእንቅልፉ ሲነቃ ሚሰግዳት ይስተካከላሉን ?! #በጭራሽ

Umer Yassin
9.7K views03:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-22 18:47:56
ወንድም አህመድ ሲራጅ ተገኝቷል አል-ሐምዱ ሊላህ! በማፈላለግ ለተባበራችሁን በሙሉ ጀዛኩሙ-ል'ሏህ ኸይራ! እናመሰግናለን አሏህ ጉዳያችሁን ያሳካላችሁ
12.3K viewsedited  15:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-22 15:28:25
አሥ-ሠላሙ ዐለይኩም ሙሥሊም ወንድሞቼ እና እኅቶቼ!

"የኢየሱስ ምንነት እና ማንነት" የሚለው መጽሐፍ በገበያ ላይ ውሏል።
በታላቁ  አንዋር መሥጂድ ዙሪያ እና በዋናው መግቢያ በር ላይ ባሉት መጽሐፍት መሸጫዎች ያገኝሉ።


ለበለጠ መረጃ በ 0912501818 አወል ሠይድ ብላችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ!
12.8K views12:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-22 11:28:20
የአፋልጉን ማስታወቂያ
ይህ በፎቶ የምትመለከቱት ወንድማችን አህመድ ሲራጅ ይባላል መስከረም 8/2015 ፓስተር ከሚገኘዉ መኖሪያ ቤታችን እንደወጣ አልተመለሰም ወንድማችን ትንሽ መናገር የሚሳነው ሲሆን በእለቱም ግሬይ ቱታ ሱሪ እና ዉሃ ሰማያዊ ባለ ኮፊያ ቱታ ጃኬት ለብሶ ነበር። ያደረገው ጫማም አረንጓዴ በጥቁር አዲዳስ ነበር።

ወንድማችንን ያየ አልያም ያለበትን የሚያዉቅ በተከታዮቹ ስልኮች ቢያሳውቀ ወሮታ ከፋይ ነን

አላህ ከፍ ያለ ምንዳ ይለግሳቹ እናት ተጨንቀዋል እና እንተባበር

0911602952

0940050733

0965386906
13.8K views08:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-21 19:23:22
በጃፓን ቶኪዮ ከተማ በ"Religion for Peace international" አማካኝነት የተዘጋጀውን «ቶኪዮ ራውንድ ቴብል ፒስ» የመጀመሪያውን ቀን መድረክ በጥሩ ሁኔታ አጠናቀቅን።መድረኩ ጠቃሚ ነጥቦች የተንሸራሸሩበት ነበር።

Biyya Jaappaan Magaalaa Tookiyootti waltajji dhaabbata "Religion for Peace international" jedhun qophaatee kan guyyaa duraa haala gaarin xumurre. Waltajjichi yaadoota faayidaa qaban kan itti ka'ee ture.

#tokyopeaceroundtable #ReligionforPeaceinternational
15.0K views16:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-09 11:44:39 የጁምዐ መልዕክት

የኢስላም ሊቃውንቶች በጁምዓ ቀን ዱዓ ተቀባይነት የሚገኝበት ሰአት ላይ የተወዛገቡ ሲሆን፤

-የመጀመሪያዎቹ የጁምዓ ቀን የመጨረሻዋ ሰዐት ናት ሲሉ፣

-ሁለተኞቹ ኹጥባ አድራጊው ሚንበር ላይ ከወጣበት ሰዐት አንስቶ እስከሚወርድበት ነው በማለት ይናገራሉ።

ስለዚህ የትኛውም ሙስሊም ከውዝግቡ ለመውጣትና ሰዐቷን ለማግኘት እንዲያደርገው የሚመከረው በእነዚህ ሁለቱ ሰአታት ዱአ ማብዛትና እንደ አጠቃላይም በጁምዓ የቀን ክፍለ ጊዜ ላይ በዱዓ እንዲበራታ ነው።

ወላሁ አዕለም
11.5K views08:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-09 07:06:46 ዛሬ ይጠናቃል! በዚህ እድል ተጠቀሙ።
Harra Xumurama! Carraa kanatti itti fayadamaa.

ሂጅራ ባንክ ከዚህ በታች ያለውን መልዕክት ለሁሉም ባለአክሲዮኖች በሞባይል ቴክስት ሚሴጅ ጭምር ለመጨረሻ ጊዜ ሰሞኑን ልኳል።በዚሁ መሠረት ቀሪ የአክሲዮን ክፍያ መክፈያ ቀን ዛሬ ይጠናቀቃል።ያልከፈላችሁ በዚህ እድል ተጠቀሙ።

Harra Xumurama!

Baankin Hijra eergaa armaan gadi kana tibbana abbooti aksiyoonaa maraaf eergaa barrefama bilbila harkaa dabalatee kallatti addaaaddaatiin yeroo dhumaatiif eergeera. Haaluma kanaan kaffalti aksiyoonaa kan hafee yeroon itti kafalamu harra xumurama. Warri hin kafallee Carraa kanatti itti fayadamaa.


ቀሪ የአክስዮን ክፍያ ላልከፈላችሁ የሂጅራ ባንክ አ/ማ ባለአክሲዮኖች በመሉ:- እስካሁን ክፍያችሁን ያላጠናቀቃችሁ የባንኩ ባለአክሲዮኖች ለመጨረሻ ጊዜ እስከ ጳጉሜ 4 ቀን 2014 ድረስ ቀሪ ክፍያችሁን ከፍላችሁ እንድትጨርሱ በአክብሮት እየጠየቅን በተሰጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ የሚጠበቅባችሁን ቀሪ ክፍያ ከፍላችሁ በማታጠናቅቁ ባለአክሲዮኖች ላይ ባንኩ በንግድ ህጉ አንቀጽ 289/4፣5፣6/ መሰረት አስፈላጊውን ህጋዊ እርምጃ ሁሉ ለመውሰድ እንደሚገደድ የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ በጥብቅ ያሳስባል፡፡ ቀሪ ክፍያችሁን ከዚህ በታች ከተገለጹ የሂሳብ ቁጥሮች በአንዱ ገቢ ማድረግ ያስፈልጋል።
1. ሂጅራ ባንክ አ.ማ. 00011230017001
2. የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000438976098
3. አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ 01410243072601
4. ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ 1023500039993
5. ኦሮሚያ ባንክ 1471998800001
6. ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ 7000027749618
7. አቢሲኒያ ባንክ 81570302
የከፈላችሁበትን ደረሰኝ በቴሌግራም 0920-33-33-37 ላይ ወይም በኢሜል share@hijra-bank.com ላይ እንድትልኩልን ወይም ለባንኩ ዋና መ/ቤት ወይም በአቅራቢያችሁ በሚገኝ የሂጅራ ባንክ ቅርንጫፍ በአካል እንድትሰጡ እንጠይቃለን። ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 011-5584256፣ 0920-33-33-37/38 በመደወል ማግኘት ይችላሉ። ሂጅራ ባንክ አ.ማ.

Harra Xumurama!

Abbootii Aksiyoonaa Baankii Hijraa Kanfaltii Aksiyoonaa hin Kanfalin Hundaaf
Abbootiin Aksiyoonaa baankii Hijraa kanfaltii aksiyoonaa isaan irratti hafe guyyaa baankichi ulaagaa seeraa guutee dhaabbate irraa kaasee waggaa tokko keessatti kanfalanii xumuuruu akka qaban waraqaa hundeeffama baankichaa irratti ifaan taa’ee jiraachuun isaa ni beekkama. Bu’uuruma kanaan, kanaan dura kanfaltii aksiyoonaa isin irratti hafe kanfaltanii akka xumurtan irra deddeebiidhaan isni beeksisaa turuun keenya ni yaadatama. Haa ta’u malee, haala yeroo biyya keenyaa ilaalcha keessa galchuudhaan baankichi yeroo kanfaltii dheeressaa turus abbootiin aksiyoonaa yeroo jedhame keessatti kanfaltii aksiyoonaa isaan irratti hafe kanfalanii hin xumurree jiraachuun barameera. Kunis kaaroora baankichi aksiyoona haaraa baasee gurguruudhaaf qabu gufachiisaa tureera.

Kanaafuu, abbootiin aksiyoona isinirratti hafe kanfaltanii hin xumuurin yeroo xumuraatiif Hanga Qaammee 4 bara 2014-itt akka xumurtan kabajaadhaan isin gaafachaa, abbootiin aksiyoonaa yeroo kenname keessatti kanfaltii isin irraa eeggamu kanfaltanii hin xumurre baankichi bu’uura seera daldalaa keewwata 289(4), (5), (6) tiin tarkaanfii kan fudhatu, jechuunis aksiyoonota deebisuudhaa hanga gurgurtaadhaaf dhiheesuu akkasumas haquudhaaf akka dirqamu boordiin daayirektaroota baankichaa ciminnaan akeekachiisa.

Kanfaltii Aksiyoonaa karaa lakkoofsa herreegaa armaan gadiitti tarraa’an kessaa tokkon raawwaachuu danddeessu
1. Baankii Hijraa 00011230017001
2. Baankii Daldala Itoophiyaa 1000438976098
3. Baankii Awaash 01410243072601
4. Baankii Hojii Gamtaa Oromiyaa 1023500039993
5. Baankii Oromiyaa 1471998800001
6. Baankii Internaashinaalii Nib. 7000027749618
7. Baankii Abisiiniyaa 81570302

Odeeffannoo Dabalataa karaa laakkoofsa bilbilaa 011-5584256፣0920-33-33-37/38 tiin bilbiluun arggachuu ni danddeessu.

Baankii Hijraa(W.A)
12.8K views04:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ