Get Mystery Box with random crypto!

አስ–ሱናህ

የቴሌግራም ቻናል አርማ tewihd — አስ–ሱናህ
የቴሌግራም ቻናል አርማ tewihd — አስ–ሱናህ
የሰርጥ አድራሻ: @tewihd
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.33K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው።
💎እዲሁም የኡለማዎች አጫጭር ፈትዋዎች ይለቀቁበታል إن شاء الله
ስተቴ በቁርአን በሀዲስ ላረመኝ الله ይዘንለት።

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-19 17:20:19
“ለሞተ ሰው «ሱረቱል ፋቲሃን» መቅራት በሸሪዓ መሰረት የለውም:: ለዚህ መልስ የሚሆን ከነቢዩ ﷺ መረጃ አልተገኘም::”

【ኢብኑ ባዝ፣ ኢብኑ ዑሰይሚን፣ አልባኒ፣ ሷሊህ ፈውዛን፣ አልነጅመቱ ዳዒማ ሊል ቡሁስ አልኢልሚየት ወልኢፍታ፣ አብዱልአዚዝ አሊ ሸይኽ】
@tewihd
342 views14:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 13:53:52 ዑመር ኢብኑል ኸጧብ ረዲየላሁ ዐንሁ እንዲህ ብለዋል ፦

"እውነተኛ ወንድሞችን አደራህን!(ተጎዳኛቸው።) በነርሱ ጉያቸው ስርም ኑር! እነርሱ ላንተ፦ በደስታ ጊዜ ጌጥ (ውበት) በመከራና በአደጋ ጊዜ ደግሞ ትጥቅህ ናቸው።" 【ረውደቱ አልዑቀላህ" (ገጽ 90)】

@Tewihd
364 views10:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 11:32:54 ዐብዱላህ ኢብኒ መስዑድ እንዳወሩትና ቡኻሪና ሙስሊም (ረዲየላሁ ዐንሁም አጅመዒን) እንደዘገቡት የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም የሶሓቦችን ትውልድ እና እነርሱን ተክተው የሚመጡ ሁለት ትውልዶች ማለትም ታቢዒዮችን እንዲህ በሚል ንግግር ያላቸውን ደረጃ ተናግረዋል . .
خَيرُ النَّاسِ قَرنِي ، ثُمَّ الَّذِينَ يَلُونَهُم ، ثُمَّ الَّذِينَ يَلُونَهُم
« መልካም ሰዎች ማለት እኔ ያለሁበት ትውልድ ነው። ከዚያም እነርሱን የሚከተሉት። ከዚያም እነርሱን የሚከተሉት። »
እነዚህ ናቸው «አስሰለፍ አስሷሊሕ» የሚባሉት ቀደምት አበው ደጋግ ፃድቃን ትውልዶች !!!

https://telegram.me/tewihd
327 views08:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 11:28:21 ይህ ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው።
አሁኑኑ ጆይን
https://telegram.me/tewihd
287 views08:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 14:55:13
አስ - ሰሚዕ
ከአላህ ውብ ስሞች መካከል ሲሆን ትርጉሙም:- "የትኛውም ቋንቋ እና ጥሪ ሳይገድበው ድምፆችን(ድብቁንም ግልፁንም) ባጠቃላይ የሚሰማ ማለት ነው::"
https://telegram.me/tewihd
174 views11:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 21:37:55 ማስታወሻ
°
ኡድሒያ ለማረድ አስበዋል? እንግዲያውስ የዙልሒጃ ወር ከገባ በኋላ ፀጉራችሁን እና ጥፍራችሁን ከመቁረጥ ተቆጠቡ።
°
ኡሙሰለማ - ረዲየሏሁ ዐንሃ - ባስተላለፈችው ሐዲስ ነብዩ - ﷺ - እንዲህ ብለዋል ፦ [ የዙልሒጃህን ጨረቃ ካያችሁና , ከእናንተ አንድኛችሁ ኡድሂያን ማረድ ከፈለገ ፀጉሩን እና ጥፍሩን ከመቁረጥ ይቆጠብ። ] (ሙስሊም ፥ 1977 ላይ ዘግቦታል).
419 views18:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-18 10:43:50 የሰብር አንቀፆች ምንኛ ያምራሉ...

‌﴿ وَبَشِّرِ الصَّابِرِينَ﴾
ታጋሾችን(ሰብረኞችን) አበስራቸው።

﴿وَاللَّهُ يُحِبُّ الصَّابِرِينَ﴾
አለህ ታጋሾችን ይወዳቸዋል

‌﴿وَاصْبِرْ وَمَا صَبْرُكَ إِلَّا بِاللَّهِ ۚ﴾
ታገስ የመታገስህ ምንዳ ከአለህ እንጂ ከሌላ አይደለም

﴿ وَجَزَاهُمْ بِمَا صَبَرُوا جَنَّةً وَحَرِيرًا﴾
በመታገሳቸው ጀነትንና የሃር ልብስ መነዳቸው

‌﴿إِنَّمَا يُوَفَّى الصَّابِرُونَ أَجْرَهُمْ بِغَيْرِ حِسَابٍ﴾
ታጋሾች ምንዳቸውን ያለ ልኬት ነው የሚያገኙት።
"አለህ የማይፈትነኝ ሳይወደኝ ቀርቶ የታጋሾችን ምንዳ ልያሳጣኝ ፈልጎ ይሆን?"(ከአባቶቻችን ንግግር)
-------------
ከሰብር ውጪ ይህ ሁሉ ምንዳ የሚገኝበት ምን አለ?

https://telegram.me/tewihd
880 views07:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-16 12:04:08 እነዚህ ነገራቶች አላህ ከሰጠህ በምድር ላይ እድለኛ ሰው ነህ!
1. ሷሊህ የሆነች ሚስት
2. ሰፋ (ሞላ) ያለ ቤት
3. መልካም ጎረቤት
4. ምቹ መጓጓዣ
ከሶሒሕ ኢብኑ ሒባን (ሐዲስ ቁጥር 4032) ኢማሙ አልባኒ ሀዲሱን "ሰሂህ" ብለውታል።
[“ሲልሲለቱ'ል-አሓዲሥ አስ-ሶሒሓህ” ቁጥር 1/ 509]

@tewihd
522 views09:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-16 11:20:21 እንደምትሞግቱት ወንድማማች አደላችሁም

ኡበይዱላህ ቢን አልወሊድ እንዲህ ይላል:
አቡ ጃእፈር ሙሀመድ ቢን አልይ እንዲህ አለን

ከናንተ ውስጥ አንዳችሁ እጁን በጓደኛው ኪስ ውስጥ ከቶ የፈለገውን ነገር መውሰድ ይችላል?
እኛም በጭራሽ አልነው
እሱም እንዲህ አለን: እንደምትሞግቱት ወንድማማች አደላችሁም

(ሂልየቱል አወሊን 3/187)

#Telegram


https://telegram.me/tewihd
451 views08:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-16 10:55:22 አንድ ቀን አንዲት አሮጊት ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ዘንድ መጣችና
ያረሱለላህ አላህ ጀነት ያስገባኝ ዘንድ ዱዓ አድርጉልኝ አለቻቸዉ
ረሱልም (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) የእገሌ እናት ሆይ....ጀነት ዉስጥ እኮ አሮጊቶች አይገቡም አሉዋት::
አሮጊትዋም የነብዩን (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ንግግር ሀሳቡ ስላልገባት ማልቀስን ያዘች ነብዩ ግን እየቀለዱባት ነበር::
እዉነቴን ነዉ ጀነት ዉስጥ አሮጊቶች የሉም አሮጊት ሴት ጀነት
የምትገባዉ በአሮጊትነትዋ ሳይሆን ወጣትና ዉብ ሆና ነዉ በማለት ገለፁላት::
በማስከተለም ስለ ጀነት ሴቶች በቁርዓን የተጠቀሰዉን
አነበቡላት:-"( إنا أنشأناهن إنشاء فجعلناهن أبكارا عربا أترابا)"
"እኛ አዲስ ፍጥረት አድርገን ፈጠርናቸዉ ደናግሎችም አደረግናቸዉ" ::
(ኢማሙ ቲርሚዚ ዘግቧል ኢማሙል አልባኒ ሐሰን ብለውታል

https://telegram.me/tewihd
376 views07:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ