Get Mystery Box with random crypto!

ዑመር ኢብኑል ኸጧብ ረዲየላሁ ዐንሁ እንዲህ ብለዋል ፦ 'እውነተኛ ወንድሞችን አደራህን!(ተጎዳኛቸ | አስ–ሱናህ

ዑመር ኢብኑል ኸጧብ ረዲየላሁ ዐንሁ እንዲህ ብለዋል ፦

"እውነተኛ ወንድሞችን አደራህን!(ተጎዳኛቸው።) በነርሱ ጉያቸው ስርም ኑር! እነርሱ ላንተ፦ በደስታ ጊዜ ጌጥ (ውበት) በመከራና በአደጋ ጊዜ ደግሞ ትጥቅህ ናቸው።" 【ረውደቱ አልዑቀላህ" (ገጽ 90)】

@Tewihd