Get Mystery Box with random crypto!

ዐብዱላህ ኢብኒ መስዑድ እንዳወሩትና ቡኻሪና ሙስሊም (ረዲየላሁ ዐንሁም አጅመዒን) እንደዘገቡት የአ | አስ–ሱናህ

ዐብዱላህ ኢብኒ መስዑድ እንዳወሩትና ቡኻሪና ሙስሊም (ረዲየላሁ ዐንሁም አጅመዒን) እንደዘገቡት የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም የሶሓቦችን ትውልድ እና እነርሱን ተክተው የሚመጡ ሁለት ትውልዶች ማለትም ታቢዒዮችን እንዲህ በሚል ንግግር ያላቸውን ደረጃ ተናግረዋል . .
خَيرُ النَّاسِ قَرنِي ، ثُمَّ الَّذِينَ يَلُونَهُم ، ثُمَّ الَّذِينَ يَلُونَهُم
« መልካም ሰዎች ማለት እኔ ያለሁበት ትውልድ ነው። ከዚያም እነርሱን የሚከተሉት። ከዚያም እነርሱን የሚከተሉት። »
እነዚህ ናቸው «አስሰለፍ አስሷሊሕ» የሚባሉት ቀደምት አበው ደጋግ ፃድቃን ትውልዶች !!!

https://telegram.me/tewihd