Get Mystery Box with random crypto!

እንደምትሞግቱት ወንድማማች አደላችሁም ኡበይዱላህ ቢን አልወሊድ እንዲህ ይላል: አቡ ጃእፈር ሙሀ | አስ–ሱናህ

እንደምትሞግቱት ወንድማማች አደላችሁም

ኡበይዱላህ ቢን አልወሊድ እንዲህ ይላል:
አቡ ጃእፈር ሙሀመድ ቢን አልይ እንዲህ አለን

ከናንተ ውስጥ አንዳችሁ እጁን በጓደኛው ኪስ ውስጥ ከቶ የፈለገውን ነገር መውሰድ ይችላል?
እኛም በጭራሽ አልነው
እሱም እንዲህ አለን: እንደምትሞግቱት ወንድማማች አደላችሁም

(ሂልየቱል አወሊን 3/187)

#Telegram


https://telegram.me/tewihd