Get Mystery Box with random crypto!

እነዚህ ነገራቶች አላህ ከሰጠህ በምድር ላይ እድለኛ ሰው ነህ! 1. ሷሊህ የሆነች ሚስት 2. ሰፋ | አስ–ሱናህ

እነዚህ ነገራቶች አላህ ከሰጠህ በምድር ላይ እድለኛ ሰው ነህ!
1. ሷሊህ የሆነች ሚስት
2. ሰፋ (ሞላ) ያለ ቤት
3. መልካም ጎረቤት
4. ምቹ መጓጓዣ
ከሶሒሕ ኢብኑ ሒባን (ሐዲስ ቁጥር 4032) ኢማሙ አልባኒ ሀዲሱን "ሰሂህ" ብለውታል።
[“ሲልሲለቱ'ል-አሓዲሥ አስ-ሶሒሓህ” ቁጥር 1/ 509]

@tewihd