Get Mystery Box with random crypto!

ማስታወሻ ° ኡድሒያ ለማረድ አስበዋል? እንግዲያውስ የዙልሒጃ ወር ከገባ በኋላ ፀጉራችሁን እና ጥ | አስ–ሱናህ

ማስታወሻ
°
ኡድሒያ ለማረድ አስበዋል? እንግዲያውስ የዙልሒጃ ወር ከገባ በኋላ ፀጉራችሁን እና ጥፍራችሁን ከመቁረጥ ተቆጠቡ።
°
ኡሙሰለማ - ረዲየሏሁ ዐንሃ - ባስተላለፈችው ሐዲስ ነብዩ - ﷺ - እንዲህ ብለዋል ፦ [ የዙልሒጃህን ጨረቃ ካያችሁና , ከእናንተ አንድኛችሁ ኡድሂያን ማረድ ከፈለገ ፀጉሩን እና ጥፍሩን ከመቁረጥ ይቆጠብ። ] (ሙስሊም ፥ 1977 ላይ ዘግቦታል).