የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
151.45K
የሰርጥ መግለጫ
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
0
3 stars
0
2 stars
1
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 70
2022-07-17 07:31:28
ውብና ድንቅ ዕሁድ ይሁንላችሁ ቤተሰብ!
አቡኪ @Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
3.8K views04:31
2022-07-16 23:14:12
የሀገር ፍቅር ወኔ አንድነት አልሸነፍ ባይነት .. ዛሬ በደንብ አስመልክተውናል!
እምዬ ኢትዮጲያ
የመጨረሻው ፍጥጫ ጋበዝናችሁ!
መልካም አዳር ይሁንላችሁ!
@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
3.8K views20:14
2022-07-16 22:58:21
እንኳን ደስ አለን
ለተሰንበት ግደይ ወርቅ !!!
በሴቶች 10 ሺ ሜትር ለተሰንበት ግደይ ለኢትዮጵያ የመጀመሪያ የወርቅ ሜዳሊያ አስገኝታለች።
እንኳን ደስ አለን !!
@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
3.6K views19:58
2022-07-16 20:24:51
ውድ የቻናላችን የቡንዬ ቤተሰብ በአዲስ አቀራረብ የቻናላችን ሎጎ(LOGO) በዚህ መልኩ ቀይረነዋል!
ከወደዳችሁት
@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
3.6K views17:24
2022-07-16 14:12:24
የክለባችን ስራ አስኪያጅ
አቶ ገዛኸኝ ወልዴ ዛሬ በቀረበው ሳምንታዊው የኢትዮጲያ ቡና ራዲዮ ላይ ይህን ብለዋል...." በቀጣይ ቀናት ከውጪም ከሀገር ውስጥም ምናጠናቅቃቸው ዝውውሮች ሊኖሩ ይችላሉ፤
.....አጠናቀን በውል ላይ ውል እንዳይደረብ ይፋ ያላደረግናቸው የተጫዋቾች ዝውውሮች እና የአሰልጣኝ ቅጥርም ይፋ የምናደርግ ይሆናል።
በተጨማሪም ደጋፊው ክለቡን በፋይናንስ ረገድ እንዲያግዝ ለማስቻል የተቀረፁ ኘሮጀክቶች አሉ ያንን በቅርቡ ይፋ እናደርጋለን "ሲሉ ተናግረዋል።
@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
3.7K views11:12
2022-07-16 08:15:50
በረኛችን
ቤካ ብሄራዊ ቡድን ልምምድ ላይ!
መልካም ቀን ቡናማዎች!
@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
3.7K views05:15
2022-07-15 20:08:16
ከክለባችን ጋር በይፋ የተለያየው
ዊልያም ሰለሞን ለሲዳማ ቡና ለመጫወት ዛሬ ፊርማውን አኑሯል !
ለክለባችን ለሰጠኸን ግልጋሎት በቻናላችን ስም እናመሰግናለን!
@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
4.2K views17:08
2022-07-15 19:10:02
ከክለባችን ጋር በይፋ የተለያየው
አቤል እንዳለ ለሲዳማ ቡና ለመጫወት ዛሬ ፊርማውን አኑሯል !
ለክለባችን ለሰጠኸን ግልጋሎት በቻናላችን ስም እናመሰግናለን!
@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
4.1K viewsedited 16:10
2022-07-15 09:02:11
4.2K views06:02