Get Mystery Box with random crypto!

ቡናችን👆

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopian_coffee_sc — ቡናችን👆
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopian_coffee_sc — ቡናችን👆
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopian_coffee_sc
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 151.45K
የሰርጥ መግለጫ

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 61

2022-09-25 09:18:37
Addis Ababa Citycup

አስራ ስድስተኛው የአዲስ አበባ ሲቲ ካፕ ውድድር በዛሬው ዕለት በአበበ ቢቂላ ስታዲየም በሚደረጉ መርሐ ግብሮች ፍፃሜውን የሚያገኝ ይሆናል።

ለሶስተኛ ደረጃ በሚደረግ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ቡና ከ ለገጣፎ ለገዳዲ ጋር ከቀኑ 7:00 ላይ ጨዋታቸውን ያከናውናሉ።

07:00 ሰዐት
ኢትዮጲያ ቡና ከ ለገጣፎ ለገዳዲ


@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
520 views06:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-24 20:47:11
በጎነት_በተግባር

የስታዲየም ዙሪያ ጤና ቡድን በተለያዩ በጎ ምግባራት ላይ ሲሳተፍ እናውቀዋለን።

ከዚህ ቀደም በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ቤት አፍርሶ ገንብቶ ከሙሉ እቃው ጋር ማስረከቡ ይታወቃል።

ዛሬ ደሞ በቂርቆስ ክ/ከተማ የሰራውን ቤት አስመርቋል። አንድ ቤት ሙሉ ለሙሉ ፈርሶ የተሰራ ሲሆን ሁለት ቤቶች ደግሞ እድሳት ተደርጎላቸዋል።

የስታዲየም ዙሪያ ጤና ቡድን ፕሬዝዳንት ብሩክ እስጢፋኖስ (ሳሞራ) የተለያዩ አካላት ጋር በመተባበር ከ 534 ሺህ ብር በላይ ወጪ በማድረግ ከነ ሙሉ እቃው በዛሬው እለት አስረክበዋል።

በቀጣይም በየካ ክ/ከተማ ሌላ ቤት ለመስራት በመዘጋጀት ላይ ይገኛሉ።

ወንድሞቼ ጉልበታችሁ ይባረክ

ኢትዮጵያ ቡና በጎ መንፈስ ነው ያሰባሰበን ክለባችን ኢትዮጵያ ቡናችን
natanim

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
1.9K views17:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-24 14:38:56
እየተደረገ ባለው ሲቲ ካፕ ውድድር ላይ ድንቅ ብቃቱን ያሳየን አዲሱ ፈራሚያችን አብድልሀፊዝ ቶፊቅ!

በርታ

ለናንተ እንዴት አያችሁት አብድልሀፊዝን!

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
2.8K viewsedited  11:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-23 20:20:14
ውድ የቡንዬ ቤተሰብ የዛሬን ጨዋታ የተመለከታችሁ ቡናን እንዴት አገኛችሁት!

ምን ጠንካራ እና ደካማ ጎንስ አገኛችሁበት

የናንተስ የጨዋታው ኮከብ ማን ነበር ?

ሀሳባችሁን በመወያያ ግሩፓችን ላይ አካፍሉን!

https://t.me/+G23St9-450k1Njg0
2.2K viewsedited  17:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-23 18:27:16
የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ

ጨዋታው ተጠናቀቀቀ

ኢትዮጲያ ቡና 1–1 ቅዱስ ጊዮርጊስ
አበበ ቢቂላ ስታድየም (አአ)

በተሰጠው መለያ ምት ተሸንፈን ወደ ፍፃሜው ሳናልፍ ቀርተናል!

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
3.0K views15:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-23 16:22:26
ጨዋታው ተጀመረ

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ

ኢትዮጲያ ቡና 0–0 ቅዱስ ጊዮርጊስ
አበበ ቢቂላ ስታድየም (አአ)

ድል ለኢትዮጲያ ቡና

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
2.8K views13:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-23 16:20:25 አቡኪኪ በስታድየሙ ተገኝቶ ለሁሉም ሰላምታ እያቀረበ ይገኛል!
2.7K views13:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-23 16:01:28
አሰላለፋችን ይህን ይመስላል!

@Ethiopian_Coffee_Sc
2.7K viewsedited  13:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-23 15:02:50
ሚስማር አስገራሚ ድባብ !

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
2.9K views12:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-23 14:59:20
ጨዋታችን ሊጀመር 1 ሰዐት ብቻ ቀርቶታል!

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
2.9K viewsedited  11:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ